Jobs › Food & Drink Preparation / Service
Job summary
- Experience level: Intermediate
- Education: Not Required
- Vacancies: 2
- Compensation: Monthly
የሼፍ የሥራ ዕድል – SLURP STATION RESTAURANT
Slurp Station Restaurant ብቁና ልምድ ያለው ሼፍ በአስቸኳይ መቅጠር ይፈልጋል።
መስፈርቶች፦
- በሼፍነት የሥራ ልምድ ያለው
- የምግብ አዘገጃጀትና ማብሰል ጥሩ ዕውቀት ያለው
- የምግብ ጥራትን እና ጣዕምን መጠበቅ የሚችል
- የንጽህናና የኩሽና አስተዳደር ልምድ ያለው
- ታታሪ፣ ታማኝና በሥራ ላይ ተጠያቂ የሆነ
- ከቡድን ጋር በመተባበር መሥራት የሚችል
የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ
የሥራ መደብ፦ ሼፍ
ደመወዝ፦ እንደ ልምድ የሚወሰን
ፍላጎት ያላችሁ ሰዎች CV በማቅረብ ወይም ለተጨማሪ መረጃ ያግኙን።
0989587890
SLURP STATION RESTAURANT
Similar jobs
-
CASHIER
FICOM BUSINESS PLC · Addis Ababa, Ethiopia
-
ምግብ ዝግጅት ባለሙያ / ሼፉ
Birektawit Reta · Addis Ababa, Ethiopia
AI Match
??
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.