Job summary
- Experience level: Intermediate
- Education: High School
- Vacancies: 1
- Compensation: Monthly (ETB)
የድርጅታችን ዘርፈ የህንፃ መሳሪያ ንግድ(Building and construction materials trade)
ለድርጅቶችን ሽያጭ ሰራተኛ እንፈልጋለን።
ፆታ፡- ሴት
የስራ ልምድ፡- ከህንፃ መሣሪያ እና ማሽነሪ ስራ ጋር በተገናኘ በሽያጭ ስራ ቢያንስ ከአንድ አመት በላይ የሰራች
የትምህርት ሁኔታ:- 12 የጨረሰችና ከዛ በላይ
የስራው ቦታ፡- ፒያሳ አትክልት ተራ
ደመወዝ፡- በስምምነት
የስራ ሰዓት፡- ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡30- 11:30 ድረስ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች/ክህሎት
• የሱቅ ንፅህናው መጠበቅ፣ ታማኝነት እና ደንበኛ በትህትና ማስተናገድ ፍላጎታቸውን መረዳትና ተስማሚ እቃዎችን ማቅረብ
• ጥሩ የመግባባት፣ የማሳመን (Negotiation) እና የመሸጥ ችሎታ ያላት፣ እንዲሁም ፅዱ እና ማራኪ አቀራረብ ያላት
. ደረሰኝ መቁረጥ የሞትችል
• ቋንቋ: አማርኛ እና እንግሊዝኛ አፅፎ የማንበብና የመናገር ችሎታ
* አመልካቾች ተያዥ የሰራተኛ የደብዳቤ ዋስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል
* Cv ስታሰእገቡ ሰፈራቹ መግለፅ እንዳትረሱ ተያዝ ማቅረብ የምትችል
*ከላይ በተጠቀሰው የስራ ቦታ ወይም በጣም ሊቀርብ በሚችል አካባቢ ላይ መሆን ይጠበቅበታል፡፡
0995342364
Similar jobs
-
Sales and Marketer for Website Services
Haimanot Arega · Addis Ababa, Ethiopia
-
Sales
Abel Estifanos · Addis Ababa, Ethiopia
-
Sales Representative
Sheger Wedding Store · Addis Ababa, Ethiopia
-
Outdoor sales
SNS FURNITURE MANUFACTURING · Addis Ababa, Ethiopia
AI Match
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.