Jobs › Pharmacy & Pharmaceuticals

ፋርማሲስት ወይም ድረጊስት

Tesfa Mekonen

☆☆☆☆☆ No reviews (0) View company
📍 Addis Ababa, Ethiopia 🕒 full-time ⏰ Deadline Oct 31, 2026 🏷️ Pharmacy & Pharmaceuticals
External ATS / site

Job summary

  • Experience level: Junior
  • Education: Bachelor’s Degree
  • Vacancies: 1
  • Compensation: Monthly

ጀማሪ ፋርማሲስት (1 አመት የስራ ልምድ) ወይም ድረጊስት (3 አመት የስራ ልምድ)

መድኃኒት ቤታችን ታታሪ፣ ስራውን አክባሪ፣ በማኅበራዊ ሚዲያ (ለምሳሌ TikTok) ማስታወቂያ ለመስራት ፍላጎት ያለው፣ ፋርማሲስት/ድረጊስት መቅጠር ይፈልጋል።

ዋና ዋና የሥራ ኃላፊነቶች

  • መድኃኒቶችን በትክክልና በሙያዊ ሥነ-ምግባር መሠረት ለደንበኞች ማቅረብ።

  • ስለ መድኃኒቶች አጠቃቀም እና ጥንቃቄዎች ተገቢውን ሙያዊ ምክር መስጠት።

  • በTikTok እና በሌሎች የማኅበራዊ ሚዲያ መድረኮች ላይ የሚቀርቡ የጤና ትምህርትና የመድኃኒት ቤቱ ማስተዋወቂያወች (content) ማዘጋጀትና ማቅረብ።

  • ለደንበኞች ጥሩ አገልግሎት መስጠት እና ከሥራ ባልደረቦች ጋር በትብብር መሥራት።

የሚፈለጉ ብቃቶች

  • በፋርማሲ ትምህርት የመጀምርያ ዲግሪ (1 አመት የስራ ልምድ) ወይም ዲፕሎማ (3 አመት የስራል ልምድ)።

  • ጥሩ የተግባቦት ችሎታ እና የደንበኛ አገልግሎት ክህሎት።

  • በTikTok እና በሌሎች ማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ content ለመፍጠር እና በቪዲዮ ለማቅረብ ፍላጎትና ተነሳሽነት መኖር።

የሥራ ሰዓት

  • ከሰኞ እስከ አርብ፦ ከጠዋቱ 1፡30 እስከ ከሰዓት 10፡30

  • ቅዳሜ፦ ከጠዋቱ 1፡30 እስከ ቀኑ 7፡30

የሥራ ቦታ፦ ጉርድ ሾላ፣ አዲስ አበባ

ደመወዝ፦ በስምምነት

ለማመልከት፦ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች የሥራ ልምዳችሁን የሚገልጽ CV እና የትምህርት ማስረጃችሁን መላክ ትችላላችሁ።

Similar jobs

AI Match

??

Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.

Create profile Log in

Take action

Log in to apply

Want roles like this every day? Get daily picks on Telegram

Your spot here Pharmacy
They’re already looking at “Pharmacy” jobs

Put your course, tool, or offer in front of this exact audience — right where intent is highest.

Was this listing helpful?

Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.

Source

Listed via afriwork.

View original posting ↗

Last updated 9 days ago

ፋርማሲስት ወይም ድረጊስት