Jobs › Business Administration & Operations

የጨረታ ባለሙያ

POSSIBLE TECHNOLOGY PLC

☆☆☆☆☆ No reviews (0) View company
📍 Addis Ababa, Ethiopia 🕒 part-time ⏰ Deadline Jul 18, 2026 🏷️ Business Administration & Operations
External ATS / site

Job summary

​ዝርዝር የሥራ ኃላፊነቶች፡ ​የጨረታ ሰነድ ዝግጅት፡ ለሶፍትዌር እና ሲስተም ልማት የሚጠየቁትን የቴክኒካል (Technical Proposal) እና የፋይናንሺያል (Financial Proposal) ሰነዶችን በከፍተኛ ጥራት እና በወቅቱ ማዘጋጀት። ​የጨረታ ግዢ እና ምዝገባ፡ የጨረታ ሰነዶችን በወቅቱ መግዛት፣ መመዝገብ እና የጨረታ ደንቦችን በሚገባ መረዳት። ​የቴክኒክ ሰነድ ማበልጸግ፡ ለቴክኒካል መፍትሄዎች የሚሆኑ የሥርዓት ዲዛይኖች፣ የሥራ አፈጻጸም መርሃ ግብሮች (Project Timelines) እና የቴክኖሎጂ ማብራሪያዎችን ከቴክኒክ ቡድኑ ጋር በመቀናጀት ማዘጋጀት። ​ደብዳቤዎች እና ግንኙነት፡ ከጨረታ ጋር የተያያዙ ማብራሪያዎችን፣ ጥያቄዎችን እና ሌሎች አስፈላጊ ደብዳቤዎችን በሙያዊ መንገድ ማዘጋጀት። ​ስብሰባዎች እና ድርድር፡ በቅድመ-ጨረታ ስብሰባዎች ላይ በመገኘት የቴክኒክ ጥያቄዎችን

Similar jobs

AI Match

??

Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.

Create profile Log in

Take action

Log in to apply

Source

Listed via afriwork.

View original posting ↗

Last updated just now