Jobs › General
Job summary
- Listing summary: 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ወይም የ10ኛ ክፍል መልቀቂያ ወስዶ ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ: 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ወይም የ10ኛ ክፍል መልቀቂያ ወስዶ ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
- የስራ ልምድ: 4 ዓመት የስራ ልምድ በጸሃፊነት፣ በመዝገብ ቤት በዳታ ኢንኮደርነት እና በመረጃ አያያዝ የሰራ/ች
- ብዛት: 1
- ደመወዝ፡ 8029
- ደረጃ፡ VI
- የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
ክህሎቶች
- መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ላት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ወረድ ብሎ በሚገኘው የአቢሲኒያ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሰው ሃይል ቢሮ በመምጣት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን አንገልጻለን፡፡
አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ወረድ ብሎ በሚገኘው የአቢሲኒያ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሰው ሃይል ቢሮ በመምጣት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን አንገልጻለን፡፡Requirements
- የትምህርት ደረጃ: 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ወይም የ10ኛ ክፍል መልቀቂያ ወስዶ ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
- የስራ ልምድ: 4 ዓመት የስራ ልምድ በጸሃፊነት፣ በመዝገብ ቤት በዳታ ኢንኮደርነት እና በመረጃ አያያዝ የሰራ/ች
- ብዛት: 1
- ደመወዝ፡ 8029
- ደረጃ፡ VI
- የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
ክህሎቶች
- መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ላት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ወረድ ብሎ በሚገኘው የአቢሲኒያ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሰው ሃይል ቢሮ በመምጣት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን አንገልጻለን፡፡
AI Match
??
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.
መስማት የተሳናቸው መምህራን ረዳት