Jobs › General

የሽያጭ ሰራተኛ

Epherem Solomon Kebede Printing and related activities

☆☆☆☆☆ No reviews (0) View company
📍 Addis Ababa, Ethiopia 🕒 full-time ⏰ Deadline Oct 30, 2026
External ATS / site

Job summary

  • Listing summary: በአዲሱ የትምህርት ስርአት 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ወይም በማንኛውም የትምህርት መስክ ከቴክኒክ እና ሙያ የተመረቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የጽህፈት መሳሪያዎችን ሽያጭ ማከናወን - እንደ ፓስፖርት፣ንግድ ፍቃድ የመሳሰሉ የኦንላይን ስራዎችን መስራት - ባነር ፣ቢዝነስ ካርድ የመሳሰሉ ስራዎችን ዲዛይን ሰርቶ ማሳተም - የተለያዩ አይነት የጽህፈት፣ኮፒ፣ፕሪንት ስራዎችን መስራት - ደንበኞችን በአግባቡ መቀበል - የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢውን አገልግሎት መስጠት - ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት - የስራ ቦታ ንፅህና መጠበቅ - ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፦ በአዲሱ የትምህርት ስርአት 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ወይም በማንኛውም የትምህርት መስክ ከቴክኒክ እና ሙያ የተመረቀች

  • የስራ ልምድ:- 0 ዓመት

  • ጾታ:- ሴት

  • ብዛት:- 2

  • የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ ቦሌ አራብሳ ኮንደሚኒየም

  • የስራ ሰዓት:- 2:00-1:30

  • ደመወዝ:- በስምምነት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የጽህፈት መሳሪያዎችን ሽያጭ ማከናወን

  • እንደ ፓስፖርት፣ንግድ ፍቃድ የመሳሰሉ የኦንላይን ስራዎችን መስራት

  • ባነር ፣ቢዝነስ ካርድ የመሳሰሉ ስራዎችን ዲዛይን ሰርቶ ማሳተም

  • የተለያዩ አይነት የጽህፈት፣ኮፒ፣ፕሪንት ስራዎችን መስራት

  • ደንበኞችን በአግባቡ መቀበል

  • የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢውን አገልግሎት መስጠት

  • ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት

  • የስራ ቦታ ንፅህና መጠበቅ

  • ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር

ክህሎቶች

  • የኮምፒውተር እና ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ  እውቀት ያላት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

ማስታወሻ፡ መስፈርቱን የምታሟሉ እና የመኖሪያ አድራሻችሁ ለስራ ቦታው ቅርብ የሆነ አመልካቾች ሲቪና የትምህርት ማስረጃችሁን በመላክ ማመልከት ሲኖርባችሁ የ AI ስልጠና ለወሰደች አመልካች ቅድሚያ እንሰጣለን።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0965948191 ይደውሉ፡፡

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ መስፈርቱን የምታሟሉ እና የመኖሪያ አድራሻችሁ ለስራ ቦታው ቅርብ የሆነ አመልካቾች ሲቪና የትምህርት ማስረጃችሁን በመላክ ማመልከት ሲኖርባችሁ የ AI ስልጠና ለወሰደች አመልካች ቅድሚያ እንሰጣለን። የስራ ሰዓት ከ2:00-1:30 ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0965948191 ይደውሉ፡፡

Requirements

  • የትምህርት ደረጃ፦ በአዲሱ የትምህርት ስርአት 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ወይም በማንኛውም የትምህርት መስክ ከቴክኒክ እና ሙያ የተመረቀች
  • የስራ ልምድ:- 0 ዓመት
  • ጾታ:- ሴት
  • ብዛት:- 2
  • የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ ቦሌ አራብሳ ኮንደሚኒየም
  • የስራ ሰዓት:- 2:00-1:30
  • ደመወዝ:- በስምምነት ዋና ዋና ኃላፊነቶች
  • የጽህፈት መሳሪያዎችን ሽያጭ ማከናወን
  • እንደ ፓስፖርት፣ንግድ ፍቃድ የመሳሰሉ የኦንላይን ስራዎችን መስራት
  • ባነር ፣ቢዝነስ ካርድ የመሳሰሉ ስራዎችን ዲዛይን ሰርቶ ማሳተም
  • የተለያዩ አይነት የጽህፈት፣ኮፒ፣ፕሪንት ስራዎችን መስራት
  • ደንበኞችን በአግባቡ መቀበል
  • የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢውን አገልግሎት መስጠት
  • ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት
  • የስራ ቦታ ንፅህና መጠበቅ
  • ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር ክህሎቶች
  • የኮምፒውተር እና ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ እውቀት ያላት የማመልከቻ መመሪያ አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ መስፈርቱን የምታሟሉ እና የመኖሪያ አድራሻችሁ ለስራ ቦታው ቅርብ የሆነ አመልካቾች ሲቪና የትምህርት ማስረጃችሁን በመላክ ማመልከት ሲኖርባችሁ የ AI ስልጠና ለወሰደች አመልካች ቅድሚያ እንሰጣለን። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0965948191 ይደውሉ፡፡

AI Match

??

Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.

Create profile Log in

Take action

Log in to apply

Want roles like this every day? Get daily picks on Telegram

Your spot here Teaching
They’re already looking at “Teaching” jobs

Put your course, tool, or offer in front of this exact audience — right where intent is highest.

Was this listing helpful?

Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.

Source

Listed via hahu.jobs.

View original posting ↗

Last updated 8 days ago

የሽያጭ ሰራተኛ