Jobs › General
Job summary
- Listing summary: ከታወቀ የት/ ተቋም በጀነራል መካኒክ፥ በመካኒክ፥ በኤሌክትሪሽያን የሙያ ዘርፍ በደረጃ 4 ወይም በዲፕሎማና ከዚያ በላይ የተመረቀ አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
Vacancy Number: 7D-FFP፦ 016/02/2019
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ የት/ ተቋም በጀነራል መካኒክ፥ በመካኒክ፥ በኤሌክትሪሽያን የሙያ ዘርፍ በደረጃ 4 ወይም በዲፕሎማና ከዚያ በላይ የተመረቀ
የስራ ልምድ፡ አንድ (1) ዓመትና በላይ በፋብሪካ ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል፡፡ በ
ብዛት፡ 3
ደመወዝ: በስምምነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ከሀይሌ ጋርመንት አደባባይ ጀርባ ሰቨን ዲ ፉድ ፋክተሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የማመልከቻ መመሪያ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ዋናውን ከኮፒ ጋር በመያዝ ከሀይሌ ጋርመንት(ላፍቶ) አደባባይ ጀርባ ሰቨን ዲ ፉድ ፋክተሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በድርጅቱ ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251-114710967/09 74252294 ይደውሉ፡፡
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ዋናውን ከኮፒ ጋር በመያዝ ከሀይሌ ጋርመንት(ላፍቶ) አደባባይ ጀርባ ሰቨን ዲ ፉድ ፋክተሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በድርጅቱ ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251114710967/0974252294 ይደውሉ፡፡Requirements
- የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ የት/ ተቋም በጀነራል መካኒክ፥ በመካኒክ፥ በኤሌክትሪሽያን የሙያ ዘርፍ በደረጃ 4 ወይም በዲፕሎማና ከዚያ በላይ የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡ አንድ (1) ዓመትና በላይ በፋብሪካ ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል፡፡ በ
- ብዛት፡ 3
- ደመወዝ: በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ከሀይሌ ጋርመንት አደባባይ ጀርባ ሰቨን ዲ ፉድ ፋክተሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት የማመልከቻ መመሪያ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ዋናውን ከኮፒ ጋር በመያዝ ከሀይሌ ጋርመንት(ላፍቶ) አደባባይ ጀርባ ሰቨን ዲ ፉድ ፋክተሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በድርጅቱ ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251-114710967/09 74252294 ይደውሉ፡፡
AI Match
??
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.
የወተት ማቀነባበሪያ ማሽን ኦፕሬተር