Job summary
- Listing summary: በአካውንቲንግ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የድርጅቱን የገቢና የወጪ ሂሳቦች መመዝገብና ማስተዳደር - የዕለት የገንዘብ እንቅስቃሴዎችን መመዝገብና ማረጋገጥ - የደረሰኞችን፣ የክፍያ ቫውቸሮችንና ሌሎች የሂሳብ ሰነዶችን ማዘጋጀትና ማረጋገጥ - ወርሃዊ፣ የሩብ ዓመትና ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት - የድርጅቱን በጀት አፈጻጸም መከታተልና የወጪ ቁጥጥር ማድረግ - የሂሳብ መዝገቦችና ሰነዶች በትክክል መያዛቸውንና በደህንነት መቀመጣቸውን ማረጋገጥ - ለውስጥና ለውጭ ኦዲት የሚያስፈልጉ ሰነዶችንና መረጃዎችን ማዘጋጀት - የድርጅቱን የፋይናንስ ፖሊሲዎችና የሂሳብ አሠራሮች መከተል
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ ያላት
የስራ ልምድ፡ 0 - 5 ዓመት
ብዛት: 1
ደመወዝ: በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የሥራ ቦታ: በድርጅቱ ዋና ቢሮ
ጾታ: ሴት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የድርጅቱን የገቢና የወጪ ሂሳቦች መመዝገብና ማስተዳደር
የዕለት የገንዘብ እንቅስቃሴዎችን መመዝገብና ማረጋገጥ
የደረሰኞችን፣ የክፍያ ቫውቸሮችንና ሌሎች የሂሳብ ሰነዶችን ማዘጋጀትና ማረጋገጥ
ወርሃዊ፣ የሩብ ዓመትና ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት
የድርጅቱን በጀት አፈጻጸም መከታተልና የወጪ ቁጥጥር ማድረግ
የሂሳብ መዝገቦችና ሰነዶች በትክክል መያዛቸውንና በደህንነት መቀመጣቸውን ማረጋገጥ
ለውስጥና ለውጭ ኦዲት የሚያስፈልጉ ሰነዶችንና መረጃዎችን ማዘጋጀት
የድርጅቱን የፋይናንስ ፖሊሲዎችና የሂሳብ አሠራሮች መከተል
የማመልከቻ መመሪያ
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ወይም ጎፋ ገብርኤል አደባባይ ቅድስት አርሴማ ህንፃ አጠገብ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ በመምጣት ማመልከት ትችላላችሁ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251911224507 ይደውሉ፡፡
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ወይም ጎፋ ገብርኤል አደባባይ ቅድስት አርሴማ ህንፃ አጠገብ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ በመምጣት ማመልከት ትችላላችሁ። ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251911224507 ይደውሉ፡፡Requirements
- የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ ያላት
- የስራ ልምድ፡ 0 - 5 ዓመት
- ብዛት: 1
- ደመወዝ: በስምምነት
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- የሥራ ቦታ: በድርጅቱ ዋና ቢሮ
- ጾታ: ሴት ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የድርጅቱን የገቢና የወጪ ሂሳቦች መመዝገብና ማስተዳደር
- የዕለት የገንዘብ እንቅስቃሴዎችን መመዝገብና ማረጋገጥ
- የደረሰኞችን፣ የክፍያ ቫውቸሮችንና ሌሎች የሂሳብ ሰነዶችን ማዘጋጀትና ማረጋገጥ
- ወርሃዊ፣ የሩብ ዓመትና ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት
- የድርጅቱን በጀት አፈጻጸም መከታተልና የወጪ ቁጥጥር ማድረግ
- የሂሳብ መዝገቦችና ሰነዶች በትክክል መያዛቸውንና በደህንነት መቀመጣቸውን ማረጋገጥ
- ለውስጥና ለውጭ ኦዲት የሚያስፈልጉ ሰነዶችንና መረጃዎችን ማዘጋጀት
- የድርጅቱን የፋይናንስ ፖሊሲዎችና የሂሳብ አሠራሮች መከተል የማመልከቻ መመሪያ አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ወይም ጎፋ ገብርኤል አደባባይ ቅድስት አርሴማ ህንፃ አጠገብ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ በመምጣት ማመልከት ትችላላችሁ። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251911224507 ይደውሉ፡፡
AI Match
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.