Job summary
- Listing summary: በኮምፒዩተር ሳይንስ /ኢንፎርሜሽን ሳይንስ የመጀመሪያ ድግሪ ያለው/ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የሰራተኞችን መረጃ በኤሌክትሮኒክስ ሲስተምና በፋይል በትክክል መመዝገብና ማደራጀት - አዲስ የሚቀጠሩ ሰራተኞችን መረጃ ወደ የሰው ሀብት ዳታቤዝ ማስገባት - የሰራተኞችን የግል መረጃ፣ የትምህርት ደረጃ፣ የሥራ ልምድ፣ የሥራ መደብና የቅጥር ሁኔታ ማዘመን - የሰራተኞችን መረጃ ትክክለኛነት መፈተሽና የተሳሳቱ መረጃዎችን ማስተካከል - የሰራተኞችን የሥራ መግቢያና መውጫ፣ የዕረፍት ፈቃድና ሌሎች የሰው ሀብት መረጃዎችን መመዝገብና ማዘመን
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በኮምፒዩተር ሳይንስ /ኢንፎርሜሽን ሳይንስ የመጀመሪያ ድግሪ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ብዛት፡ 2
ደመወዝ: በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የሰራተኞችን መረጃ በኤሌክትሮኒክስ ሲስተምና በፋይል በትክክል መመዝገብና ማደራጀት
አዲስ የሚቀጠሩ ሰራተኞችን መረጃ ወደ የሰው ሀብት ዳታቤዝ ማስገባት
የሰራተኞችን የግል መረጃ፣ የትምህርት ደረጃ፣ የሥራ ልምድ፣ የሥራ መደብና የቅጥር ሁኔታ ማዘመን
የሰራተኞችን መረጃ ትክክለኛነት መፈተሽና የተሳሳቱ መረጃዎችን ማስተካከል
የሰራተኞችን የሥራ መግቢያና መውጫ፣ የዕረፍት ፈቃድና ሌሎች የሰው ሀብት መረጃዎችን መመዝገብና ማዘመን
የሰራተኞችን የግል ፋይሎችና ሰነዶች በተገቢው ሁኔታ ማደራጀትና መጠበቅ
የኮምፒዩተር እውቀት ያለው/ያላት
የማመልከቻ መመሪያ
ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አንዲሁም ማመልከቻና ሲቪ በመያዝ በኢሜል አድራሻችን፡ hrtracon@gmail.com ወይም ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ ወይንም ጀሞ 3 ወደ ሎጂ በሚወስደው መንገድ ትራኮን ቡና ቦርድ ዋና መስሪያ ቤት አስተዳደር ቢሮ 4ኛ ፎቅበግንባር በመቅረብ ወይም በኢሜኤል አድራሻችን ላይ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማስታወሻ፡ በኢሜይል የምታመልክቱ አመልካቾች ሲቪ (CV)፣ የሥራ ልምድ እና ተያያዥ የትምህርት ማስረጃዎችን በአንድ ላይ በማቀናጀት በአንድ የፒዲኤፍ (PDF) ፋይል ብቻ አያይዘው መላክ ሲኖርባቸው የሚያመለክቱበትን የሥራ መደብ ስም (Job Title) በኢሜይሉ ርዕስ (Subject) ላይ በግልጽ መጥቀስ አለብዎት። ከላይ የተጠቀሱትን መመሪያዎች አሟልተው የማይልኩ አመልካቾች ማመልከቻቸው ውድቅ የሚደረግ መሆኑን እንገልጻለን።
ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አንዲሁም ማመልከቻና ሲቪ በመያዝ በኢሜል አድራሻችን፡ hrtracon@gmail.com ወይም ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ ወይንም ጀሞ 3 ወደ ሎጂ በሚወስደው መንገድ ትራኮን ቡና ቦርድ ዋና መስሪያ ቤት አስተዳደር ቢሮ 4ኛ ፎቅ በግንባር በመቅረብ ወይም በኢሜኤል አድራሻችን ላይ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 09-30-07-91-71, 09-76-62-41-76 ይደውሉ፡፡Requirements
- የትምህርት ደረጃ፡ በኮምፒዩተር ሳይንስ /ኢንፎርሜሽን ሳይንስ የመጀመሪያ ድግሪ ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ: በስምምነት
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የሰራተኞችን መረጃ በኤሌክትሮኒክስ ሲስተምና በፋይል በትክክል መመዝገብና ማደራጀት
- አዲስ የሚቀጠሩ ሰራተኞችን መረጃ ወደ የሰው ሀብት ዳታቤዝ ማስገባት
- የሰራተኞችን የግል መረጃ፣ የትምህርት ደረጃ፣ የሥራ ልምድ፣ የሥራ መደብና የቅጥር ሁኔታ ማዘመን
- የሰራተኞችን መረጃ ትክክለኛነት መፈተሽና የተሳሳቱ መረጃዎችን ማስተካከል
- የሰራተኞችን የሥራ መግቢያና መውጫ፣ የዕረፍት ፈቃድና ሌሎች የሰው ሀብት መረጃዎችን መመዝገብና ማዘመን
- የሰራተኞችን የግል ፋይሎችና ሰነዶች በተገቢው ሁኔታ ማደራጀትና መጠበቅ
- የኮምፒዩተር እውቀት ያለው/ያላት የማመልከቻ መመሪያ ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አንዲሁም ማመልከቻና ሲቪ በመያዝ በኢሜል አድራሻችን፡ hrtracon@gmail.com ወይም ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ ወይንም ጀሞ 3 ወደ ሎጂ በሚወስደው መንገድ ትራኮን ቡና ቦርድ ዋና መስሪያ ቤት አስተዳደር ቢሮ 4ኛ ፎቅበግንባር በመቅረብ ወይም በኢሜኤል አድራሻችን ላይ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማስታወሻ፡ በኢሜይል የምታመልክቱ አመልካቾች ሲቪ (CV)፣ የሥራ ልምድ እና ተያያዥ የትምህርት ማስረጃዎችን በአንድ ላይ በማቀናጀት በአንድ የፒዲኤፍ (PDF) ፋይል ብቻ አያይዘው መላክ ሲኖርባቸው የሚያመለክቱበትን የሥራ መደብ ስም (Job Title) በኢሜይሉ ርዕስ (Subject) ላይ በግልጽ መጥቀስ አለብዎት። ከላይ የተጠቀሱትን መመሪያዎች አሟልተው የማይልኩ አመልካቾች ማመልከቻቸው ውድቅ የሚደረግ መሆኑን እንገልጻለን።
Similar jobs
-
Tracon Trading Job Vacancy 2026 – Food Project Coordination Assistant
Tracon Trading PLC · Addis Ababa, ET
AI Match
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.