Job summary
- Experience level: Junior
- Education: Primary School
- Vacancies: 1
- Compensation: Monthly
የሥራ ማስታወቂያ፡ ለ3ኛ ክፍል ተማሪ የትምህርት አስጠኚ (Home Tutor)
የሥራው ዓይነት: በትርፍ ጊዜ (Part-Time) / በቤት ውስጥ
ቦታ: አዲስ አበባ - ፍየልቤት አካባቢ
የሥራው ዝርዝር:
በአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት የሚማር የ3ኛ ክፍል ተማሪን የትምህርት ጥናቱን የምታግዝ፣ የቤት ሥራዎችን የምታሠራ እና የትምህርት ክህሎቱን የምታዳብር ታጋሽ እና ንቁ የትምህርት ረዳት (Home Tutor) እንፈልጋለን።
ዋና ዋና ኃላፊነቶች:
*የ3ኛ ክፍል የቤት ሥራዎችን (Homework) እና ጥናቶች ማገዝ
*ሂሳብ፣ እንግሊዝኛ እና ሌሎችንም መሠረታዊ ትምህርቶች ማስጠናት
*የንባብ፣ የጽሕፈት እና የቋንቋ ክህሎቱን ማሻሻል
ተማሪው የጥናት ጊዜውን በአግባቡ እንዲጠቀም ማስተካከል እና ማበረታታት
የሚያስፈልጉ መስፈርቶች:
*ለሕፃናት/ተማሪዎች ፍቅር እና ትዕግሥት ያላት
የግዕዝ ቋንቋ/ትምህርት ችሎታ ያላት ይበልጥ ተመራጭ ናት (Extra Advantage) አቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ወይም ከዚያ በላይ ተማሪ የሆነች/የምትማር ከሆነም ተቀባይነት አላት. *ጥሩ የምቾትና የኮሙኒኬሽን ክህሎት ያላት
*ቀደም ሲል በማስተማር ወይም ተማሪዎችን በማጠናናት ልምድ ያላት ይመረጣል
*ታማኝ፣ ሰዓት አክባሪ እና ተጠያቂነት ያላት
ማመልከቻ መንገድ:
ለመመዝገብ ወይም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በቴሌግራም@yaredtem5 ላይ መልእክት ይላኩ።
Similar jobs
-
School secretary
BeteSeb Academy · Addis Ababa, Ethiopia
-
Spoken English Teacher
Maraki English · Addis Ababa, Ethiopia
-
On-Camera Teacher (Grade 6 & Grade 8)
Yohannes Tadesse · Addis Ababa, Ethiopia
-
Main teacher
Destiny Future Academy · Addis Ababa, Ethiopia
AI Match
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.