Jobs › Transportation & Delivery
Job summary
የግል ሳይክል ወይም ሞተር ላላችሁ በሙሉ Quick Delivery አዲስ አበባ ውስጥ የሚሰሩ ራይደሮችን እየፈለገ ነው። ምግብ፣ ልብስ፣ ዶክመንት እና ሌሎችም እቃዎችን የሚያደርስ የዴሊቨሪ ድርጅት ነው። ምዝገባ ለሁሉም ክፍት ነው ቅጥር አይደለም ጊዜ ካሎት ኦርደሮችን እየተቀበሉ መስራት ይችላሉ የምንፈልገው : - የራሱ ሳይክል ወይም ሞተር ያለው - መታወቂያ ያለው - ለጊዜው ስማርት ስልክ አያስፈልግም በማንኛውም ስልክ መስራት ይቻላል - በየቀኑ መጨረሻ ክፍያዎን ይቀበላሉ ለመመዝገብ 6484 ይደውሉ ወይም መታወቂያዎን ይዘው ቢሮ መተው ውል ይዋዋሉ አድራሻ: አያት ተስፉ ሞል ወረድ ብሎ ከ ALL MART Supermarket ፊትለፊት፣ አቢሲንያ ባንክ ያለበት ህንፃ ላይ 4ተኛ ፎቅ ዛሬ ይመዝገቡ — ዛሬ ይጀምሩ
Similar jobs
-
Driver
ሳሙኤል ሁሴን · Addis Ababa, Ethiopia
AI Match
??
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log in