Jobs › General

የማበጠሪያ ማሽን ኦፕሬተር

Kunifira Agro Processing PLC

☆☆☆☆☆ No reviews (0) View company
📍 Oromiya, Ethiopia 🕒 full-time ⏰ Deadline Oct 29, 2026
Email application

Job summary

  • Listing summary: በተዛማጅ የምህርት መስክ ከቴክኒክ እና ሙያ የተመረቀ አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የማበጠሪያ ማሽኑን በተገቢው ሁኔታ ማስኬድና የሥራ ሂደቱን መቆጣጠር - ጥሬ ዕቃዎችን ለማሽኑ በትክክል ማቅረብና የማምረት ሂደቱን መከታተል - ማሽኑ በተፈለገው የሥራ ፍጥነትና ጥራት እንዲሠራ ማረጋገጥ - በማሽኑ ላይ የሚከሰቱ ችግሮችን መለየትና ለሚመለከተው የጥገና ባለሙያ ማሳወቅ - የማሽኑንና የሥራ ቦታውን ንጽህና መጠበቅ

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በተዛማጅ የምህርት መስክ ከቴክኒክ እና ሙያ የተመረቀ

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት: 1

  • ደመወዝ: በስምምነት

  • የሥራ ቦታ: ሸገር ሲቲ ገላን

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የማበጠሪያ ማሽኑን በተገቢው ሁኔታ ማስኬድና የሥራ ሂደቱን መቆጣጠር

  • ጥሬ ዕቃዎችን ለማሽኑ በትክክል ማቅረብና የማምረት ሂደቱን መከታተል

  • ማሽኑ በተፈለገው የሥራ ፍጥነትና ጥራት እንዲሠራ ማረጋገጥ

  • በማሽኑ ላይ የሚከሰቱ ችግሮችን መለየትና ለሚመለከተው የጥገና ባለሙያ ማሳወቅ

  • የማሽኑንና የሥራ ቦታውን ንጽህና መጠበቅ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የግል ሁኔታችሁን  የሚገልፅ (CV) ፣የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በኢሜል አድራሻችን፡ Kunaphroffice@gmail.com ወይም ገላን ከተማ ቱሉ ጉራቻ ቀበሌ በሚገኘው ፋብሪካ ቅጥር ግቢ በአካል በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማስታወሻ፡ በፋብሪካ ለሠሩ አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣል፡፡

አመልካቾች የግል ሁኔታችሁን  የሚገልፅ (CV) ፣የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በኢሜል አድራሻችን፡ Kunaphroffice@gmail.com ወይም ገላን ከተማ ቱሉ ጉራቻ ቀበሌ በሚገኘው ፋብሪካ ቅጥር ግቢ በአካል በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማስታወሻ፡ በፋብሪካ ለሠሩ አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣል፡፡

Requirements

  • የትምህርት ደረጃ፡ በተዛማጅ የምህርት መስክ ከቴክኒክ እና ሙያ የተመረቀ
  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
  • ብዛት: 1
  • ደመወዝ: በስምምነት
  • የሥራ ቦታ: ሸገር ሲቲ ገላን ዋና ዋና ኃላፊነቶች
  • የማበጠሪያ ማሽኑን በተገቢው ሁኔታ ማስኬድና የሥራ ሂደቱን መቆጣጠር
  • ጥሬ ዕቃዎችን ለማሽኑ በትክክል ማቅረብና የማምረት ሂደቱን መከታተል
  • ማሽኑ በተፈለገው የሥራ ፍጥነትና ጥራት እንዲሠራ ማረጋገጥ
  • በማሽኑ ላይ የሚከሰቱ ችግሮችን መለየትና ለሚመለከተው የጥገና ባለሙያ ማሳወቅ
  • የማሽኑንና የሥራ ቦታውን ንጽህና መጠበቅ የማመልከቻ መመሪያ አመልካቾች የግል ሁኔታችሁን የሚገልፅ (CV) ፣የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በኢሜል አድራሻችን፡ Kunaphroffice@gmail.com ወይም ገላን ከተማ ቱሉ ጉራቻ ቀበሌ በሚገኘው ፋብሪካ ቅጥር ግቢ በአካል በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማስታወሻ፡ በፋብሪካ ለሠሩ አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣል፡፡

Similar jobs

AI Match

??

Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.

Create profile Log in

Take action

Log in to apply

Want roles like this every day? Get daily picks on Telegram

Your spot here Teaching
They’re already looking at “Teaching” jobs

Put your course, tool, or offer in front of this exact audience — right where intent is highest.

Was this listing helpful?

Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.

Source

Listed via hahu.jobs.

View original posting ↗

Last updated 3 days ago

የማበጠሪያ ማሽን ኦፕሬተር