Jobs › Labor & Masonry
Job summary
- Experience level: Entry
- Education: Not Required
- Vacancies: 1
- Compensation: Monthly
የእንጨት ሥራ ረዳት ተፈላጊ ነው!
BENOD Furniture የካቢኔት ስራዎች ላይ ለማገዝ ታታሪና በሥራ ላይ ፍላጎት ያለው ረዳት ይፈልጋል።
የሥራ ቦታ፦ አየርጤና (Ayertena)
የቀን ክፍያ፦ 600 ብር
የሥራ ድርሻ፦
አናፂዎችን ማገዝ
ቪነር መለጠፍ እና በፅዳት መጨረስ
የሥራ ቦታን ንጹህና የተደራጀ ማድረግ
ከቡድኑ ጋር በትጋት መሥራት
መስፈርቶች፦
ታታሪና ታዛዥ መሆን
የእንጨት ሥራ ወይም የቀለም ሥራ ልምድ ካለ ተመራጭ ነው
በቡድን የመሥራት ችሎታ
ለማመልከት፦ በግል መልዕክት (Inbox) ያግኙን።
BENOD Furniture — ጥራት በሥራችን!
BENOD Furniture — ጥራት በሥራችን!
Similar jobs
-
HR & OFFICE MANAGER
Benod Consulting Architects and Engineers · Addis Ababa, Ethiopia
-
Rayon Design Expert for Landscape Design
Benod Consulting Architects and Engineers · Addis Ababa, Ethiopia
-
የቀለም ቅብ ባለሙያ(ፓውደር ኮቲንግ)
Netsa Trading PLC · Addis Ababa, Ethiopia
AI Match
??
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.
የእንጨት ሥራ ረዳት