Jobs › General

የደንበኞች አገልግሎት እና ግንኙነት ኦፊሰር

Lion Security Service PLC

☆☆☆☆☆ No reviews (0) View company
📍 Addis Ababa, Ethiopia 🕒 full-time ⏰ Deadline Oct 30, 2026
Email application

Job summary

  • Listing summary: እዉቅና ካለዉ የትምህርት ተቋም በኢንተርፕራይዝ፣ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ቢዝነስ አስተዳደር፣ ኮሙኒኬሽን እና ተያያዥ የት/ት ዘርፎች የመጀመርያ ዲግሪ ያለው/ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ከደንበኞች የሚቀርቡ ጥያቄዎችን፣ ቅሬታዎችንና የመረጃ ፍላጎቶችን መቀበልና ተገቢውን ምላሽ መስጠት - የድርጅቱን ምርቶችና አገልግሎቶች በትክክል ለደንበኞች ማስረዳት - ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠርና የረጅም ጊዜ የደንበኛ ታማኝነትን ማሳደግ - የደንበኞችን ቅሬታዎች በመመዝገብ ከሚመለከታቸው ክፍሎች ጋር በመተባበር መፍትሔ ማስገኘት - የደንበኞችን አስተያየትና የአገልግሎት እርካታ በመሰብሰብ ለአገልግሎት ማሻሻያ ሀሳብ ማቅረብ - የደንበኞችን መረጃና የግንኙነት መዝገቦችን በትክክል ማደራጀትና ማስቀመጥ - የድርጅቱን የአገልግሎት መስፈርቶችና የውስጥ አሠራር ሥርዓቶች መከተል - የደንበኞችን ፍላጎትና የአገልግሎት አፈጻጸም ሪፖርቶችን ማዘጋጀትና ለቅርብ ኃላፊ ማቅረብ

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ እዉቅና ካለዉ የትምህርት ተቋም በኢንተርፕራይዝ፣ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ቢዝነስ አስተዳደር፣ ኮሙኒኬሽን እና ተያያዥ የት/ት ዘርፎች የመጀመርያ ዲግሪ ያለው/ያላት

  • የስራ ልምድ፡ በደንበኛ አገልግሎት ወይም በህዝብ ግንኙነት ዘርፍ 3 ዓመት እና ከዛ በላይ አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ ያለዉ/ያላት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ(ያልተጣራ)፡ 31300

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

  • ጾታ፡ አይለይም

  • ዕድሜ፡ 30-50

  • የስራ ሰዓት፡ 8

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ መገናኛ ዋና ቢሮ

  • ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች፡ የሃዘን፣የደስታ፣የዓመት ፈቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳትም ሆነ ሞት ኢንሹራንስ፤ ቁርስ እና ምሳ እና የሰርቪስ አገልግሎት ካምፓኒዉ ያቀርባል፡፡

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ከደንበኞች የሚቀርቡ ጥያቄዎችን፣ ቅሬታዎችንና የመረጃ ፍላጎቶችን መቀበልና ተገቢውን ምላሽ መስጠት

  • የድርጅቱን ምርቶችና አገልግሎቶች በትክክል ለደንበኞች ማስረዳት

  • ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠርና የረጅም ጊዜ የደንበኛ ታማኝነትን ማሳደግ

  • የደንበኞችን ቅሬታዎች በመመዝገብ ከሚመለከታቸው ክፍሎች ጋር በመተባበር መፍትሔ ማስገኘት

  • የደንበኞችን አስተያየትና የአገልግሎት እርካታ በመሰብሰብ ለአገልግሎት ማሻሻያ ሀሳብ ማቅረብ

  • የደንበኞችን መረጃና የግንኙነት መዝገቦችን በትክክል ማደራጀትና ማስቀመጥ

  • የድርጅቱን የአገልግሎት መስፈርቶችና የውስጥ አሠራር ሥርዓቶች መከተል

  • የደንበኞችን ፍላጎትና የአገልግሎት አፈጻጸም ሪፖርቶችን ማዘጋጀትና ለቅርብ ኃላፊ ማቅረብ

ክህሎቶች

  • በታማኝነት ስራውን አክብሮ መስራት የሚችል

  • የኮፒውተር አጠቃቀም ችሎታ MS office/Outlook word, Excel እና መሰረታዊ የኮምፒዉተር ሶፍትዌሮች አጠቃቀም ላይ የዳበረ እዉቀት ያለው/ያላት

  • ኢሜሎችን በባለሙያ ደረጃ አዘጋጅቶ የመመለስ ችሎታ ያለዉ/ያላት

  • የአማርኛ እና እንግሊዝኛ ቋንቋ መጻፍና መናገር የሚችል/የምትችል፤

  • ስራን በግዜዉ የማጠናቀቅ እና የደንበኞችን ስሜት ተረድቶ በቁርጠኝነትና በትህትና የማስተናገድ ችሎታ ያለዉ/ያላት

  • በታማኝነትና በቅልጥፍና ስራውን አክብሮ መስራት የሚችል/የምትችል

  • የካምፓኒውን መመሪያ አክብሮ የሚሰራ/የምትሰራ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች መገናኛ ከአምቼ ጀርባ ጃፓን መኖሪያ መንደር በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዕድሜያቸው ከ30-50 መሆን አለበት፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0922464043 ይደውሉ፡፡

አመልካቾች መገናኛ ከአምቼ ጀርባ ጃፓን መኖሪያ መንደር በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዕድሜያቸው ከ30-50 መሆን ሲኖርበት የሃዘን፣የደስታ፣የዓመት ፈቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳትም ሆነ ሞት ኢንሹራንስ፤ ቁርስ እና ምሳ እና የሰርቪስ አገልግሎት ድርጅቱ የሚያቀርብ ይሆናል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0922464043 ይደውሉ፡፡

Requirements

  • የትምህርት ደረጃ፡ እዉቅና ካለዉ የትምህርት ተቋም በኢንተርፕራይዝ፣ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ቢዝነስ አስተዳደር፣ ኮሙኒኬሽን እና ተያያዥ የት/ት ዘርፎች የመጀመርያ ዲግሪ ያለው/ያላት
  • የስራ ልምድ፡ በደንበኛ አገልግሎት ወይም በህዝብ ግንኙነት ዘርፍ 3 ዓመት እና ከዛ በላይ አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ ያለዉ/ያላት
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ(ያልተጣራ)፡ 31300
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
  • ጾታ፡ አይለይም
  • ዕድሜ፡ 30-50
  • የስራ ሰዓት፡ 8
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ መገናኛ ዋና ቢሮ
  • ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች፡ የሃዘን፣የደስታ፣የዓመት ፈቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳትም ሆነ ሞት ኢንሹራንስ፤ ቁርስ እና ምሳ እና የሰርቪስ አገልግሎት ካምፓኒዉ ያቀርባል፡፡ ዋና ዋና ኃላፊነቶች
  • ከደንበኞች የሚቀርቡ ጥያቄዎችን፣ ቅሬታዎችንና የመረጃ ፍላጎቶችን መቀበልና ተገቢውን ምላሽ መስጠት
  • የድርጅቱን ምርቶችና አገልግሎቶች በትክክል ለደንበኞች ማስረዳት
  • ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠርና የረጅም ጊዜ የደንበኛ ታማኝነትን ማሳደግ
  • የደንበኞችን ቅሬታዎች በመመዝገብ ከሚመለከታቸው ክፍሎች ጋር በመተባበር መፍትሔ ማስገኘት
  • የደንበኞችን አስተያየትና የአገልግሎት እርካታ በመሰብሰብ ለአገልግሎት ማሻሻያ ሀሳብ ማቅረብ
  • የደንበኞችን መረጃና የግንኙነት መዝገቦችን በትክክል ማደራጀትና ማስቀመጥ
  • የድርጅቱን የአገልግሎት መስፈርቶችና የውስጥ አሠራር ሥርዓቶች መከተል
  • የደንበኞችን ፍላጎትና የአገልግሎት አፈጻጸም ሪፖርቶችን ማዘጋጀትና ለቅርብ ኃላፊ ማቅረብ ክህሎቶች
  • በታማኝነት ስራውን አክብሮ መስራት የሚችል
  • የኮፒውተር አጠቃቀም ችሎታ MS office/Outlook word, Excel እና መሰረታዊ የኮምፒዉተር ሶፍትዌሮች አጠቃቀም ላይ የዳበረ እዉቀት ያለው/ያላት
  • ኢሜሎችን በባለሙያ ደረጃ አዘጋጅቶ የመመለስ ችሎታ ያለዉ/ያላት
  • የአማርኛ እና እንግሊዝኛ ቋንቋ መጻፍና መናገር የሚችል/የምትችል፤
  • ስራን በግዜዉ የማጠናቀቅ እና የደንበኞችን ስሜት ተረድቶ በቁርጠኝነትና በትህትና የማስተናገድ ችሎታ ያለዉ/ያላት
  • በታማኝነትና በቅልጥፍና ስራውን አክብሮ መስራት የሚችል/የምትችል
  • የካምፓኒውን መመሪያ አክብሮ የሚሰራ/የምትሰራ የማመልከቻ መመሪያ አመልካቾች መገናኛ ከአምቼ ጀርባ ጃፓን መኖሪያ መንደር በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዕድሜያቸው ከ30-50 መሆን አለበት፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0922464043 ይደውሉ፡፡

AI Match

??

Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.

Create profile Log in

Take action

Log in to apply

Want roles like this every day? Get daily picks on Telegram

Your spot here Teaching
They’re already looking at “Teaching” jobs

Put your course, tool, or offer in front of this exact audience — right where intent is highest.

Was this listing helpful?

Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.

Source

Listed via hahu.jobs.

View original posting ↗

Last updated 2 days ago

የደንበኞች አገልግሎት እና ግንኙነት ኦፊሰር