Job summary
- Listing summary: 10ኛ/12ኛ ያጠናቀቀችና በህፃናት አያያዝና እንክብካቤ ወይም በምግብ ዝግጅት ሰርትፍኬት ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
የስራ መስፈርቶች
የትምሀርት ደረጃ፡ 10ኛ/12ኛ ያጠናቀቀችና በህፃናት አያያዝና እንክብካቤ ወይም በምግብ ዝግጅት ሰርትፍኬት ያላት
የስራ ደረጃ፡ VII
ደመወዝ፡ 8478
ጥቅማጥቅም፡ የቤት አበል 1250 እና የወተት አበል 300
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ብዛት: 5
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የት/ት ዝግጅትና የስራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከዋናው አውቶብስ ተራ በስተጀርባ ባለው የመጀመሪያ ቅያስ ወደ ግራ ገባ ብሎ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው ቢትወደድ ወ/ገ/በሻህ ቅድመ አንድኛ፣አንድኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ከምዝገባ ጊዜ በፊትም ሆነ በኋላ የሚመጡ ተመዝጋቢዎችን የማናስተናግድ መሆኑ እንገልፃለን፡፡ የፈተና ቀን በስልክ የምናሳውቅ መሆኑን እንግልፃለን፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ከግል ድርጅት ከሆነ ከገቢዎች ግብር የተከፈለበት ደብዳቤ ከገቢዎች ቅርንጫፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ሴት አመልካቾች ቢሆኑ ይመረጣሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0112732681 ይደውሉ፡፡
አመልካቾች የት/ት ዝግጅትና የስራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከዋናው አውቶብስ ተራ በስተጀርባ ባለው የመጀመሪያ ቅያስ ወደ ግራ ገባ ብሎ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው ቢትወደድ ወ/ገ/በሻህ ቅድመ አንድኛ፣አንድኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ከግል ድርጅት ከሆነ ከገቢዎች ግብር የተከፈለበት ደብዳቤ ከገቢዎች ቅርንጫፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የፈተና ቀን በስልክ የምናሳውቅ መሆኑን እንግልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0112732681 ይደውሉ፡፡Requirements
- የትምሀርት ደረጃ፡ 10ኛ/12ኛ ያጠናቀቀችና በህፃናት አያያዝና እንክብካቤ ወይም በምግብ ዝግጅት ሰርትፍኬት ያላት
- የስራ ደረጃ፡ VII
- ደመወዝ፡ 8478
- ጥቅማጥቅም፡ የቤት አበል 1250 እና የወተት አበል 300
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- ብዛት: 5 የማመልከቻ መመሪያ አመልካቾች የት/ት ዝግጅትና የስራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከዋናው አውቶብስ ተራ በስተጀርባ ባለው የመጀመሪያ ቅያስ ወደ ግራ ገባ ብሎ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው ቢትወደድ ወ/ገ/በሻህ ቅድመ አንድኛ፣አንድኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ከምዝገባ ጊዜ በፊትም ሆነ በኋላ የሚመጡ ተመዝጋቢዎችን የማናስተናግድ መሆኑ እንገልፃለን፡፡ የፈተና ቀን በስልክ የምናሳውቅ መሆኑን እንግልፃለን፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ከግል ድርጅት ከሆነ ከገቢዎች ግብር የተከፈለበት ደብዳቤ ከገቢዎች ቅርንጫፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ሴት አመልካቾች ቢሆኑ ይመረጣሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0112732681 ይደውሉ፡፡
AI Match
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.