Jobs › General
Job summary
- Listing summary: 12ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ሰዓትን ማክበርና በተመደበለት ሰዓት ሥራ መገኘት - የሱቁን ንጽህናና ሥርዓት መጠበቅ - ታማኝነትንና ሙያዊ ሥነ-ምግባርን በሥራ ላይ ማሳየት - ደንበኞችን በትህትናና በአክብሮት ማስተናገድ - የሽያጭ ሂደትን በትክክል መፈጸምና የተሸጡ ዕቃዎችን መመዝገብ - የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢውን አገልግሎት መስጠት - ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት - ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀች
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ: 6000
የስራ ሰዓት፡ ከጠዋት 2፡30- ማታ 2:00
ጾታ፡ ሴት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
ሰዓትን ማክበርና በተመደበለት ሰዓት ሥራ መገኘት
የሱቁን ንጽህናና ሥርዓት መጠበቅ
ታማኝነትንና ሙያዊ ሥነ-ምግባርን በሥራ ላይ ማሳየት
ደንበኞችን በትህትናና በአክብሮት ማስተናገድ
የሽያጭ ሂደትን በትክክል መፈጸምና የተሸጡ ዕቃዎችን መመዝገብ
የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢውን አገልግሎት መስጠት
ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት
ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር
የማመልከቻ መመሪያ
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ሲቪያችሁን ስትልኩ የመኖሪያ ሰፈራችሁን መግለጽ ሲኖርባችሁ የመኖሪያ ሰፈራችሁ ለመገናኛ ቅርብ ቢሆን ይመረጣል፡፡
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ሲቪያችሁን ስትልኩ የመኖሪያ ሰፈራችሁን መግለጽ ሲኖርባችሁ የመኖሪያ ሰፈራችሁ ለመገናኛ ቅርብ ቢሆን ይመረጣል፡፡ የስራ ሰዓት ከጠዋት 2፡30- ማታ 2:00 ሲሆን የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ነው፡፡Requirements
- የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀች
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ: 6000
- የስራ ሰዓት፡ ከጠዋት 2፡30- ማታ 2:00
- ጾታ፡ ሴት ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- ሰዓትን ማክበርና በተመደበለት ሰዓት ሥራ መገኘት
- የሱቁን ንጽህናና ሥርዓት መጠበቅ
- ታማኝነትንና ሙያዊ ሥነ-ምግባርን በሥራ ላይ ማሳየት
- ደንበኞችን በትህትናና በአክብሮት ማስተናገድ
- የሽያጭ ሂደትን በትክክል መፈጸምና የተሸጡ ዕቃዎችን መመዝገብ
- የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢውን አገልግሎት መስጠት
- ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት
- ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር የማመልከቻ መመሪያ አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ሲቪያችሁን ስትልኩ የመኖሪያ ሰፈራችሁን መግለጽ ሲኖርባችሁ የመኖሪያ ሰፈራችሁ ለመገናኛ ቅርብ ቢሆን ይመረጣል፡፡
AI Match
??
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.
የሽያጭ ሰራተኛ