Jobs › General

የንብረት አስተዳደር ክፍል ኃላፊ

Ethiopian Orthodox Church Sunday School Department Mahibere Kidusane

☆☆☆☆☆ No reviews (0) View company
📍 ግንፍሌ በሚገኘው አዲስ የእናቶችና ህፃናት ክሊኒክ ፊት ለፊት በማኅበረ ቅዱሳን የልማት ተቋም አስተዳደር ማምረቻ ተቋም የሰው ሀብት አስተዳዳር ቢሮ ET, Ethiopia 🕒 full-time ⏰ Deadline Nov 3, 2026
External ATS / site

Job summary

  • Listing summary: የመጀመሪያ ዲግሪ በግዥና ንብረት አስተዳደር ወይም በንግድ ስራ አመራር ወይም በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በግዥና ንብረት አስተዳደር ወይም በንግድ ስራ አመራር ወይም በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች

  • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት በንብረት አስተዳደር የስራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ: በስምምነት

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

የማመልከቻ መመሪያ

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች  የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ግንፍሌ በሚገኘው አዲስ የእናቶችና ህፃናት ክሊኒክ ፊት ለፊት በማኅበረ ቅዱሳን የልማት ተቋም አስተዳደር ማምረቻ ተቋም  የሰው ሀብት አስተዳዳር ቢሮ በመያዝ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ከሥራ መደቡ ጋር ቀጥታ ወይም ተያያዥ የሆነ ልምድ ብቻ መሆን አለበት፡፡ ማመልከት የሚቻለው ከሰኞ እስከ አርብ 2፡30 እስከ 11፡00 አንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋት 2፡30 እስከ 6፡30 ሰዓት ድረስ መሆኑን እንገልፃለን።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0911645687/0903123170/0963792275 ይደውሉ፡፡

አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ግንፍሌ በሚገኘው አዲስ የእናቶችና ህፃናት ክሊኒክ ፊት ለፊት በማኅበረ ቅዱሳን የልማት ተቋም አስተዳደር ማምረቻ ተቋም  የሰው ሀብት አስተዳዳር ቢሮ በመያዝ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ሲኖርባቸው የሚቀርበው የሥራ ልምድ ከሥራ መደቡ ጋር ቀጥታ ወይም ተያያዥ የሆነ ልምድ ብቻ መሆን አለበት፡፡ ማመልከት የሚቻለው ከሰኞ እስከ አርብ 2፡30 እስከ 11፡00 አንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋት 2፡30 እስከ 6፡30 ሰዓት ድረስ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0911645687 ይደውሉ

Requirements

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በግዥና ንብረት አስተዳደር ወይም በንግድ ስራ አመራር ወይም በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት በንብረት አስተዳደር የስራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ: በስምምነት
  • የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

የማመልከቻ መመሪያ

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ግንፍሌ በሚገኘው አዲስ የእናቶችና ህፃናት ክሊኒክ ፊት ለፊት በማኅበረ ቅዱሳን የልማት ተቋም አስተዳደር ማምረቻ ተቋም የሰው ሀብት አስተዳዳር ቢሮ በመያዝ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ከሥራ መደቡ ጋር ቀጥታ ወይም ተያያዥ የሆነ ልምድ ብቻ መሆን አለበት፡፡ ማመልከት የሚቻለው ከሰኞ እስከ አርብ 2፡30 እስከ 11፡00 አንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋት 2፡30 እስከ 6፡30 ሰዓት ድረስ መሆኑን እንገልፃለን።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0911645687/0903123170/0963792275 ይደውሉ፡፡

Similar jobs

AI Match

??

Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.

Create profile Log in

Take action

Log in to apply

Want roles like this every day? Get daily picks on Telegram

Your spot here Teaching
They’re already looking at “Teaching” jobs

Put your course, tool, or offer in front of this exact audience — right where intent is highest.

Was this listing helpful?

Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.

Source

Listed via hahu.jobs.

View original posting ↗

Last updated just now

የንብረት አስተዳደር ክፍል ኃላፊ