Jobs › General
የአክስዮን ማህበሩ ኦፕሬሽን ሥራ አስኪያጅ
Continental Transport and General Trading Share Company
Email applicationJob summary
- Listing summary: በትራንስፖርት ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በትራንስፖርት ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት በትራንስፖርት አክስዮን ማህበር ዘርፍ የሠራ/ች
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ቃሊቲ ውሃ ልማት
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ክህሎቶች
የኮምፒዩተር አጠቃቀም ልምድ ያለው/ላት
የማመልከቻ መመሪያ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ያላችሁን ማሰረጃ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ዘወትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ማሰልጠኛ በሚገኘው የአክስዮን ማህበሩ ጽ/ቤት ቴልካም ህንጻ (ዳሽንና ወጋገን ባንክ ያሉበት) 2ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን : 0929928655/56 / 0114717042 ይደውሉ፡፡
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ያላችሁን ማሰረጃ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ዘወትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ማሰልጠኛ በሚገኘው የአክስዮን ማህበሩ ጽ/ቤት ቴልካም ህንጻ (ዳሽንና ወጋገን ባንክ ያሉበት) 2ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን : 0929928655/56 / 0114717042 ይደውሉ፡፡Requirements
- የትምህርት ደረጃ፡ በትራንስፖርት ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት በትራንስፖርት አክስዮን ማህበር ዘርፍ የሠራ/ች
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ቃሊቲ ውሃ ልማት
- ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት ክህሎቶች
- የኮምፒዩተር አጠቃቀም ልምድ ያለው/ላት የማመልከቻ መመሪያ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ያላችሁን ማሰረጃ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ዘወትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ማሰልጠኛ በሚገኘው የአክስዮን ማህበሩ ጽ/ቤት ቴልካም ህንጻ (ዳሽንና ወጋገን ባንክ ያሉበት) 2ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን : 0929928655/56 / 0114717042 ይደውሉ፡፡
AI Match
??
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.
የአክስዮን ማህበሩ ኦፕሬሽን ሥራ አስኪያጅ