Job summary
- Listing summary: በሴክሬቴሪያል ሳይንስ/በኦፊስ ማኔጅመንት/ሴክሬተሪ ቴክኖሎጂና ኦፊስ ማኔጅመንት/ከስተመር ኮንታክት/ኦፍስ አድሚኔስትሬሽን/ሴክሬተሪያል ኦፕሬሽን/በሴክሬታሪያል ሳይንስ ኦፍስ ማኔጅመንት/በቢሮ አስተዳደርና ሴክሬተሪያል ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
በሴክሬቴሪያል ሳይንስ/በኦፊስ ማኔጅመንት/ሴክሬተሪ ቴክኖሎጂና ኦፊስ ማኔጅመንት/ከስተመር ኮንታክት/ኦፍስ አድሚኔስትሬሽን/ሴክሬተሪያል ኦፕሬሽን/በሴክሬታሪያል ሳይንስ ኦፍስ ማኔጅመንት/በቢሮ አስተዳደርና ሴክሬተሪያል ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ የተመረቀ/ቀች
coc ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 2/4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ: 15,658.00
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የስራ ደረጃ: 8
ክህሎቶች
ሚስጥር መጠበቅ
የደንበኞች አገልግሎትና ተግባቦት
የቢሮ ደንብና ስርዓት
መልካም ስነ-ምግባር
የማመልከቻ መመሪያ
ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 07 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ተቋም ትክክለኛነቱ የተረጋገጡ የትምህርት ዝግጅት፣ COCን ያለፋችሁበት ጨምሮ የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና CV ጋር በመያዝ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ካለበት ህንፃ ጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ የሚያስገባውን ፒስታ መንገድ ይዞ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሀብት አስተዳደር ዲፓርትመነት ቢሮ ወይም አዳማ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በሚገኘው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ማዕከላዊ መጋዘን ቢሮ ቁጥር 15 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0993758091/0114390075 ይደውሉ፡፡ አመልካቾች ቅዳሜን ጨምሮ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ተቋም ትክክለኛነቱ የተረጋገጡ የትምህርት ዝግጅት፣ COCን ያለፋችሁበት ጨምሮ የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና CV ጋር በመያዝ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ካለበት ህንፃ ጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ የሚያስገባውን ፒስታ መንገድ ይዞ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሀብት አስተዳደር ዲፓርትመነት ቢሮ ወይም አዳማ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በሚገኘው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ማዕከላዊ መጋዘን ቢሮ ቁጥር 15 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡Requirements
- የትምህርት ደረጃ፡
- በሴክሬቴሪያል ሳይንስ/በኦፊስ ማኔጅመንት/ሴክሬተሪ ቴክኖሎጂና ኦፊስ ማኔጅመንት/ከስተመር ኮንታክት/ኦፍስ አድሚኔስትሬሽን/ሴክሬተሪያል ኦፕሬሽን/በሴክሬታሪያል ሳይንስ ኦፍስ ማኔጅመንት/በቢሮ አስተዳደርና ሴክሬተሪያል ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ የተመረቀ/ቀች
- coc ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ያለው/ላት የስራ ልምድ፡ 2/4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላት ብዛት፡ 1 ደመወዝ: 15,658.00 የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት የስራ ደረጃ: 8 ክህሎቶች
- ሚስጥር መጠበቅ
- የደንበኞች አገልግሎትና ተግባቦት
- የቢሮ ደንብና ስርዓት
- መልካም ስነ-ምግባር የማመልከቻ መመሪያ ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 07 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ተቋም ትክክለኛነቱ የተረጋገጡ የትምህርት ዝግጅት፣ COCን ያለፋችሁበት ጨምሮ የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና CV ጋር በመያዝ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ካለበት ህንፃ ጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ የሚያስገባውን ፒስታ መንገድ ይዞ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሀብት አስተዳደር ዲፓርትመነት ቢሮ ወይም አዳማ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በሚገኘው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ማዕከላዊ መጋዘን ቢሮ ቁጥር 15 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0993758091/0114390075 ይደውሉ፡፡
Similar jobs
-
የውስጥ ኦዲት ከፍተኛ ባለሙያ
Emergency Relief Transport Enterprise (ERTE) · ቃሊቲ ሸገር ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ካለበት ህንፃ ጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ የሚያስገባውን ፒስታ መንገድ ይዞ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሀብት አስተዳደር ዲፓርትመነት ቢሮ ወይም አዳማ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በሚገኘው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ማዕከላዊ መጋዘን ቢሮ ቁጥር 15
AI Match
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.