Job summary
- Listing summary: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በማርኬቲንግ፣ በአካውንቲንግ፣ በሰፕላይ ማኔጅመንት/ በማቴርያል ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ወደ ስቶር የሚገቡና ከስቶር የሚወጡ ዕቃዎችን መቀበል፣ መፈተሽና በትክክል መመዝገብ - ዕቃዎችን በአግባቡ ማደራጀትና በደህንነት መጠበቅ - የዕቃዎችን ግብዓትና ወጪ መዝገብ መያዝ እና ወቅታዊ ማድረግ - የዕቃዎችን ብዛትና ሁኔታ በየጊዜው መቆጣጠር - የዕቃ እጥረት፣ ብልሽት ወይም ብክነት ሲያጋጥም ለኃላፊው ሪፖርት ማድረግ - የዕቃ ጥያቄዎችን በማረጋገጥ ለሚመለከታቸው ክፍሎች ዕቃዎችን ማስረከብ
የስራ ኃላፊነቶች
የትምሀት ደረጃ : ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በማርኬቲንግ፣ በአካውንቲንግ፣ በሰፕላይ ማኔጅመንት/ በማቴርያል ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች
የስራ : 0 ዓመት የሥራ ልምድ
ደመወዝ: በስምምነት
የስራ ቦታ: ሀዋሳ
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ብዛት፡ 1
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
ወደ ስቶር የሚገቡና ከስቶር የሚወጡ ዕቃዎችን መቀበል፣ መፈተሽና በትክክል መመዝገብ
ዕቃዎችን በአግባቡ ማደራጀትና በደህንነት መጠበቅ
የዕቃዎችን ግብዓትና ወጪ መዝገብ መያዝ እና ወቅታዊ ማድረግ
የዕቃዎችን ብዛትና ሁኔታ በየጊዜው መቆጣጠር
የዕቃ እጥረት፣ ብልሽት ወይም ብክነት ሲያጋጥም ለኃላፊው ሪፖርት ማድረግ
የዕቃ ጥያቄዎችን በማረጋገጥ ለሚመለከታቸው ክፍሎች ዕቃዎችን ማስረከብ
የማመልከቻ መመሪያ
ከላይ የተጠቀሱትን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይማለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በኢሜል አድራሻችን personnel@nefassilkpaints.com ወይም ሳር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ፊት ለፊት ጄ ኤፍ ኬ /JFK/ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ አስተዳደርና የሰው ኃይል መምሪያ በአካል በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማስታወሻ፡ አመልክዝቾ በቂ ተያዥ/ዋስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን : 011-55-80-448 ይደውሉ፡፡
ከላይ የተጠቀሱትን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይማለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በኢሜል አድራሻችን personnel@nefassilkpaints.com ወይም ሳር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ፊት ለፊት ጄ ኤፍ ኬ /JFK/ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ አስተዳደርና የሰው ኃይል መምሪያ በአካል በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማስታወሻ፡ አመልክዝቾ በቂ ተያዥ/ዋስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን : 011-55-80-448 ይደውሉ፡፡AI Match
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.