Jobs › Security & Protective Services

ጥበቃ ሰራተኛ

GET-HAB WOOD, METAL & ALUMINIUM

☆☆☆☆☆ No reviews (0) View company
📍 Addis Ababa, Ethiopia 🕒 full-time ⏰ Deadline Nov 25, 2026 🏷️ Security & Protective Services
External ATS / site

Job summary

  • Experience level: Senior
  • Education: Middle School
  • Vacancies: 4
  • Compensation: Monthly

የስራ መደቡ የጥበቃ ሰራተኛ

መስፈርቱን የምታሟሉ ለበለጠ መረጃ 0910662428 መደወል ይቻላል።

የስራ ኃላፊነትና ተግባራት

  • ከዚህ በፊት የጥበቃ ስራ የሰራ እና በኃላፊነት መስራት የሚችል፣

  • ከሌሎች ሰራተኞች እና ኃላፊዎች ጋር ተግባብቶ መስራት የሚችል፣

  • በንቃት መጠበቅ የሚችል እና በዉትድርና የሰለጠነ ወይም የጥበቃ ስራ ላይ ስልጠና የወሰደ ፣

  • የስራ መግቢያና መዉጫ ሰዓት አክብሮ መስራት የሚችል፣

  • ሰራተኛ ሲገባና ሲወጣ በታማኝነት መፈተሽ የሚችል፣

  • የድርጅቱን ንብረት ከተረኛ ጥበቃ ሲረከብ አንድ በአንድ ፈትሾ የሚረከብ እና ለተረኛ ጥበቆች አንድ በአንድ አስረክቦና አስፈትሾ ሲጠብቀዉ የነበረዉ ድርጅት ሙሉ ግቢና የተቀመጡ ንብረቶች መኖራቸዉን አሳይቶ ማስረከብ ፈጣን የሆነ፣

  • ሌሎች በድርጅቱ የሚሰጡትን ስራዎች በአግባቡ እና በኃላፊነት መወጥት የሚችል፣

  • እድሜዉ ከ32 እስከ 40 ብቻ የሆነዉ እና ጠንካራ የስራ ባህሪን ተረድቶ መስራት የሚችል፣

  • ለጎሮ ፣ ለመብራት ኃይል ፣ ለጃክሮስ እና ለአካባቢዉ ቅርብ የሆነ፣

  • ድርጅቱ በሚያወጣዉ ሽፍት መስራት የሚችል፣

  • የድርጅት ሰራተኛ የሆነ የዋስትና ደብዳቤ አጽፎ ዋስ ማቅረብ የሚችል፣

  • በጥበቃ ቢያንስ ከሁለት(2) ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለዉ፣

    ብዛት = 4

    ሲሆን

  • ሁለቱ 24 ስራ 24 እረፍት መስራት የሚችሉ፣

  • ሁለቱ ደግሞ ሙሉ ወር የቀን ከጠዋት 12፡30 እስከ ቀን 11፡30 እንዲሁም 15 ቀን የማታ ከቀን 11፡30 እስከ ንጋት 12፡30 መስራት የሚችሉ መሆን አለበት ።

    ደመወዝ= በስምምነት

  • አድርሻ፦ አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ጃክሮስ

  • ለበለጠ መረጃ በ0910662428 መደወል ይቻላል።

Similar jobs

AI Match

??

Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.

Create profile Log in

Take action

Log in to apply

Want roles like this every day? Get daily picks on Telegram

Your spot here Teaching
They’re already looking at “Teaching” jobs

Put your course, tool, or offer in front of this exact audience — right where intent is highest.

Was this listing helpful?

Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.

Source

Listed via afriwork.

View original posting ↗

Last updated 3 hours ago

ጥበቃ ሰራተኛ