Jobs › General

የሽያጭ ባለሙያ

Azalon Trading plc

☆☆☆☆☆ No reviews (0) View company
📍 Addis Ababa, Ethiopia 🕒 full-time ⏰ Deadline Nov 4, 2026
Email application

Job summary

  • Listing summary: በማርኬቲንግ፣ በሽያጭ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የድርጅቱን የኮንስትራክሽን እና የእንጨት ዕቃዎች አገልግሎቶች ለደንበኞች ማስተዋወቅ - አዳዲስ ደንበኞችን በመፈለግ የሽያጭ እድሎችን ማሳደግ - የቤት፣ የቢሮ እና የንግድ ተቋማት ደንበኞችን ማፈላለግና ማግኘት - የድርጅቱን የግንባታ አገልግሎቶች፣ የኪችን ካቢኔቶች፣ የቁምሳጥን፣ የመኝታ ክፍል ዕቃዎች፣አልጋዎች፣ የቲቪ ስታንዶች እና ሌሎች - የእንጨት ዕቃዎችን ማስተዋወቅና መሸጥ - የደንበኞችን ፍላጎት መረዳትና ተስማሚ የሆኑ መፍትሔዎችን ማቅረብ - የደንበኞችን ጥያቄዎች መመለስና ጥሩ የደንበኛ ግንኙነት መገንባት - የዋጋ ጥያቄዎችን፣ የሽያጭ ፕሮፖዛሎችን እና የደንበኛ ክትትልን ማከናወን - የሽያጭ ግቦችን ማሳካትና የወርሃዊ የሽያጭ ሪፖርት ማቅረብ

የሥራ መግለጫ

አዛሎን ትሬዲንግ በኮንስትራክሽን እና  የእንጨት ዕቃዎች ማምረትና ዲዛይን ዘርፍ ላይ የደንበኞችን ፍላጎት መረዳት፣ አዳዲስ ደንበኞችን ማፍራት እና የሽያጭ መጠኑን ማሳደግ የሚችል ብቁ፣ ታታሪ እና በራሱ ተነሳሽነት የሚሠራ የሽያጭ ባለሙያ እየፈለገ ይገኛል።

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • በማርኬቲንግ፣ በሽያጭ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች

የስራ ልምድ፡

  • 1 ዓመት እና ከዛ በላይ

  • በሽያጭ ሥራ ልምድ ያለው/ያላት ቅድሚያ ይሰጠዋል

  • በኮንስትራክሽን ወይም በፈርኒቸር ሽያጭ ልምድ ያለው/ያላት ከፍተኛ ተመራጭ ነው።

ብዛት፡ 6

ደመወዝና ጥቅማ ጥቅም

  • መሠረታዊ ደመወዝ፦ 17,000 ብር በወር

  • ኮሚሽን፦ 5% ከሚመለከተው የሽያጭ መጠን ላይ

  • በሽያጭ ውጤት ላይ የተመሠረተ ተጨማሪ የገቢ እድል

  • በሙያዊ እድገትና በሥራ ልምድ የመጠናከር እድል

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የድርጅቱን የኮንስትራክሽን እና የእንጨት ዕቃዎች አገልግሎቶች ለደንበኞች ማስተዋወቅ

  • አዳዲስ ደንበኞችን በመፈለግ የሽያጭ እድሎችን ማሳደግ

  • የቤት፣ የቢሮ እና የንግድ ተቋማት ደንበኞችን ማፈላለግና ማግኘት

  • የድርጅቱን የግንባታ አገልግሎቶች፣ የኪችን ካቢኔቶች፣ የቁምሳጥን፣ የመኝታ ክፍል ዕቃዎች፣አልጋዎች፣ የቲቪ ስታንዶች እና ሌሎች  የእንጨት ዕቃዎችን ማስተዋወቅና መሸጥ

  • የደንበኞችን ፍላጎት መረዳትና ተስማሚ የሆኑ መፍትሔዎችን ማቅረብ

  • የደንበኞችን ጥያቄዎች መመለስና ጥሩ የደንበኛ ግንኙነት መገንባት

  • የዋጋ ጥያቄዎችን፣ የሽያጭ ፕሮፖዛሎችን እና የደንበኛ ክትትልን ማከናወን

  • የሽያጭ ግቦችን ማሳካትና የወርሃዊ የሽያጭ ሪፖርት ማቅረብ

ክህሎቶች

  • ጥሩ የግንኙነትና የድርድር ችሎታ ያለው/ያላት።

  • የሽያጭ ግቦችን ለማሳካት ቁርጠኛና በራሱ ተነሳሽነት የሚሠራ/የምትሠራ።

  • ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት የመፍጠርና የማቆየት ችሎታ ያለው/ያላት።

  • የሽያጭ ሪፖርት ማዘጋጀትና መረጃ መያዝ የሚችል/የምትችል።

የማመልከቻ መመሪያ

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የተዘጋጀ CV እና አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃዎችን በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0991444744/0991444711 ይደውሉ፡፡

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የተዘጋጀ CV እና አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃዎችን በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0991444744/0991444711 ይደውሉ፡፡

Requirements

የትምህርት ደረጃ፡

  • በማርኬቲንግ፣ በሽያጭ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች የስራ ልምድ፡
  • 1 ዓመት እና ከዛ በላይ
  • በሽያጭ ሥራ ልምድ ያለው/ያላት ቅድሚያ ይሰጠዋል
  • በኮንስትራክሽን ወይም በፈርኒቸር ሽያጭ ልምድ ያለው/ያላት ከፍተኛ ተመራጭ ነው። ብዛት፡ 6 ደመወዝና ጥቅማ ጥቅም
  • መሠረታዊ ደመወዝ፦ 17,000 ብር በወር
  • ኮሚሽን፦ 5% ከሚመለከተው የሽያጭ መጠን ላይ
  • በሽያጭ ውጤት ላይ የተመሠረተ ተጨማሪ የገቢ እድል
  • በሙያዊ እድገትና በሥራ ልምድ የመጠናከር እድል ዋና ዋና ኃላፊነቶች
  • የድርጅቱን የኮንስትራክሽን እና የእንጨት ዕቃዎች አገልግሎቶች ለደንበኞች ማስተዋወቅ
  • አዳዲስ ደንበኞችን በመፈለግ የሽያጭ እድሎችን ማሳደግ
  • የቤት፣ የቢሮ እና የንግድ ተቋማት ደንበኞችን ማፈላለግና ማግኘት
  • የድርጅቱን የግንባታ አገልግሎቶች፣ የኪችን ካቢኔቶች፣ የቁምሳጥን፣ የመኝታ ክፍል ዕቃዎች፣አልጋዎች፣ የቲቪ ስታንዶች እና ሌሎች የእንጨት ዕቃዎችን ማስተዋወቅና መሸጥ
  • የደንበኞችን ፍላጎት መረዳትና ተስማሚ የሆኑ መፍትሔዎችን ማቅረብ
  • የደንበኞችን ጥያቄዎች መመለስና ጥሩ የደንበኛ ግንኙነት መገንባት
  • የዋጋ ጥያቄዎችን፣ የሽያጭ ፕሮፖዛሎችን እና የደንበኛ ክትትልን ማከናወን
  • የሽያጭ ግቦችን ማሳካትና የወርሃዊ የሽያጭ ሪፖርት ማቅረብ ክህሎቶች
  • ጥሩ የግንኙነትና የድርድር ችሎታ ያለው/ያላት።
  • የሽያጭ ግቦችን ለማሳካት ቁርጠኛና በራሱ ተነሳሽነት የሚሠራ/የምትሠራ።
  • ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት የመፍጠርና የማቆየት ችሎታ ያለው/ያላት።
  • የሽያጭ ሪፖርት ማዘጋጀትና መረጃ መያዝ የሚችል/የምትችል። የማመልከቻ መመሪያ አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የተዘጋጀ CV እና አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃዎችን በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0991444744/0991444711 ይደውሉ፡፡

AI Match

??

Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.

Create profile Log in

Take action

Log in to apply

Want roles like this every day? Get daily picks on Telegram

Your spot here Teaching
They’re already looking at “Teaching” jobs

Put your course, tool, or offer in front of this exact audience — right where intent is highest.

Was this listing helpful?

Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.

Source

Listed via hahu.jobs.

View original posting ↗

Last updated 3 hours ago

የሽያጭ ባለሙያ