Jobs › General
Job summary
- Listing summary: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግና ፋይናንስ ሁለተኛ ዲግሪ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግና ፋይናንስ ሁለተኛ ዲግሪ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ፡ ለሁለተኛ ዲግሪ 2 ዓመት፣ ለመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት
ብዛት፡3
ደመወዝ: በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የስራ ቦታ፡ ጎፋ፣ መስቀል ክትፎ አጠገብ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን (Original) ከማይመለስ አንድ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ፣ ጎፋ መስቀል ክትፎ አጠገብ በሚገኘው የድርጅታችን አስተዳደር ክፍል በአካል በመቅረብ ማመልከት ይኖርባችኋል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ +251-115-57-53-63 ይደውሉ፡፡
አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን (Original) ከማይመለስ አንድ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ፣ ጎፋ መስቀል ክትፎ አጠገብ በሚገኘው የድርጅታችን አስተዳደር ክፍል በአካል በመቅረብ ማመልከት ይኖርባችኋል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ +251115575363 ይደውሉ፡፡Requirements
- የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግና ፋይናንስ ሁለተኛ ዲግሪ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ፡ ለሁለተኛ ዲግሪ 2 ዓመት፣ ለመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት
- ብዛት፡3
- ደመወዝ: በስምምነት
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- የስራ ቦታ፡ ጎፋ፣ መስቀል ክትፎ አጠገብ የማመልከቻ መመሪያ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን (Original) ከማይመለስ አንድ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ፣ ጎፋ መስቀል ክትፎ አጠገብ በሚገኘው የድርጅታችን አስተዳደር ክፍል በአካል በመቅረብ ማመልከት ይኖርባችኋል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ +251-115-57-53-63 ይደውሉ፡፡
Similar jobs
-
ሲኒየር አካውንታንት
Yilekal Yenesew Zeleke YYZ Import and Export · ጎፋ መስቀል ክትፎ አጠገብ በሚገኘው የድርጅታችን አስተዳደር ክፍል ET, Ethiopia
-
የፋይናንስ ኃላፊ
Yilekal Yenesew Zeleke YYZ Import and Export · ጎፋ መስቀል ክትፎ አጠገብ በሚገኘው የድርጅታችን አስተዳደር ክፍል ET, Ethiopia
AI Match
??
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.
አካውንታንት