Jobs › Manufacturing & Production

ቴብል ሶዉ ማሽኒስት(ለፈርኒቸር)

SHI-FAM TRADING PLC

☆☆☆☆☆ No reviews (0) View company
📍 Addis Ababa, Ethiopia 🕒 full-time ⏰ Deadline Nov 9, 2026 🏷️ Manufacturing & Production
External ATS / site

Job summary

  • Experience level: Expert
  • Education: TVET
  • Vacancies: 2
  • Compensation: Monthly

የስራ መደቡ፦ ፈርኒቸር ማሽኒስት(ቴብል ሶዉ ላይ የሰራ)

ስራ ልምድ ያላቸዉ ብቻ ለተጨማሪ መረጃ 0910662428 መደወል ይቻላል።

የስራ ኃላፊነትና ተግባር

  • በቴብል ሶዉ ማስኒስት ላይ የተለያዩ MDF በሚሰጠዉ ዲዛይን መሰረት መቁረጥ ፣መሰንጠቅ ፣ ግሩቭ ማዉጣት ፣የተለያዩ ጆትንቶችን መስራት የሚችል፣

  • የማሽን መለኪያዎችን ፣ ዲዛይንና ቴክኒካል ስፔስፊኬሽን በማንበብና በመረዳት መስራት የሚችል፣

  • ከሰራተኛ እና ከኃላፊዎች ጋር ተግባብቶ መስራት የሚችል፣

  • ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከ2፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ መስራት የሚችል፣

  • ዋስ/ተያዥ ማቅረብ የሚችል፣

    የስራ ልምድ

  • ከሁለት ዓመት በላይ በፈርኒቸር ማሽኒስት(ቴብል ሶዉ) ላይ የሰራ።

    ደመወዝ፦ በስምምነት

  • ብዛት፦ ሁለት

    አድርሻ

  • ቦሌ ፣ ጃክሮስ ሮቤራ ካፌ አጠገብ

Similar jobs

AI Match

??

Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.

Create profile Log in

Take action

Log in to apply

Want roles like this every day? Get daily picks on Telegram

Your spot here Teaching
They’re already looking at “Teaching” jobs

Put your course, tool, or offer in front of this exact audience — right where intent is highest.

Was this listing helpful?

Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.

Source

Listed via afriwork.

View original posting ↗

Last updated just now

ቴብል ሶዉ ማሽኒስት(ለፈርኒቸር)