Job summary
- Experience level: Intermediate
- Education: Diploma
- Vacancies: 1
- Compensation: Monthly
በዛብህ የተሽከርካሪ ጥገና ጋራዥ የዕለት ተዕለት የፋይናንስ እና የአስተዳደር ሥራዎቻችንን ለማስተዳደር ብቁ የሆነች ሴት ረዳት የሂሳብ ባለሙያ / የቢሮ አስተዳዳሪ ይፈልጋል።
ቁልፍ ኃላፊነቶች
የዕለት ተዕለት የሂሳብ መዛግብትን፣ ደረሰኞችን እና የፋይናንስ መዝገቦችን መከታተልና መጠበቅ
ሁሉም ግዢዎችና ክፍያዎች የመንግስትን የሂሳብ አያያዝ ደንቦች የተከተሉ መሆናቸውን መከታተልና መቆጣጠር
ዕለታዊ፣ ወርሃዊና ዓመታዊ የሂሳብና የአስተዳደር ሪፖርቶችን ማዘጋጀት
ከግብር ጋር የተያያዙ ሰነዶችን ማስተዳደር እና ከገቢዎች ቢሮ ጋር ያሉ ግንኙነቶችን መከታተል
የሚፈለጉ ችሎታዎች
በአካውንቲንግና ፋይናንስ ቢያንስ በዲፕሎማ የተመረቀች
በአካውንቲንግ፣ በፋይናንስ ወይም በቢዝነስ አስተዳደር የተረጋገጠ ቢያንስ የአንድ ዓመት ልምድ
በኢትዮጵያ የገቢዎች ሚኒስቴር ስር ያሉ የአሰራር መንገዶችን፣ ደንቦችንና ህጎችን በጥልቀት የምታውቅ
የኮምፒውተር እውቀት በተለይም የMS Word, Excelና የPeachtree accounting software አጠቃቀም እውቀትና ልምድ ያላት
የደመወዝ ሁኔታ
በድርድር
የስራ ሰዓት
ከሰኞ እስከቅዳሜ ከጧት 2፡00 እስከ ምሽት 12፡00 ሰዓት
ቅዳሜ ከጧት 2፡00 እስከ 8፡00 ሰዓት
ለስራው የተመቸ እንዲሆን ለጨርቆስ አርባ ምንጭ አሳ ቤት (ከጨርቆስ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ) ቅርብ የሆኑ አመልካቾች ይበረታታሉ።
Similar jobs
-
Shop Accountant and sales
Yohanis Feyisa · Addis Ababa, Ethiopia
-
Accountant
Leapfrog Software Technology Africa Plc · Addis Ababa, Ethiopia
-
Finance Officer (Junior Accountant)
Mehari Redaei PLC · Addis Ababa, Ethiopia
-
Accountant
Elbaswaterproofing and Chemical Solution Plc · Addis Ababa, Ethiopia
AI Match
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.