Job summary
- Listing summary: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ማስተርስ/ ዲግሪ / ዲፕሎማ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
የሥራ መግለጫ
በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን እወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ማስተርስ/ ዲግሪ / ዲፕሎማ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ ቢቻል በገንዘብ ቁጠባና ብድር /ህ/ማ 2/4/6/የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ: -በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ ኮንትራት
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ/ አራት ኪሎ
ክህሎቶች
ሥልጠና፡ መሠረታዊ የኮምፕውተር ሥልጠና የወሰደ
ልዩ ሥልጠና፡ Peachtree ሥልጠና ካለው ይመረጣል
የማመልከቻ መመሪያ
ከዚህ በላይ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 7ኛ ፎቅ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር ጽ/ቤት በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ከዚህ በላይ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 7ኛ ፎቅ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር ጽ/ቤት በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡Requirements
- የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ማስተርስ/ ዲግሪ / ዲፕሎማ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
- የስራ ልምድ፡ ቢቻል በገንዘብ ቁጠባና ብድር /ህ/ማ 2/4/6/የስራ ልምድ ያለው/ያላት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ: -በስምምነት
- የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ ኮንትራት
- የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ/ አራት ኪሎ ክህሎቶች
- ሥልጠና፡ መሠረታዊ የኮምፕውተር ሥልጠና የወሰደ
- ልዩ ሥልጠና፡ Peachtree ሥልጠና ካለው ይመረጣል የማመልከቻ መመሪያ ከዚህ በላይ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 7ኛ ፎቅ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር ጽ/ቤት በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
AI Match
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.