Jobs › Retail & Office Support
Job summary
ድርጅታችን ካታናን መጋረጃ ደንበኞችን በማስተናገድ ደንበኛው ቤት ድረስ በመሄድ ልኬት በመውሰድ ለደንበኛው ተስማሚ ጨርቅ በማስመረጥ እንዲሁም ሄዶ ጨርቁን በመስቀል የሚያገለግል ወንድ ሰራተኛ ይፈልጋል የስራ ቀናት ከሰኞ-ቅዳሜ የስራ ስዓት ከጠዋት2:30-ምሽት 1:00 የመኖሪያ ቦታው ለቡ ና አካባቢው የሆነ ብቻ ተያዥ
AI Match
??
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log in