Jobs › General

ሹፌር-2

Lame Dairy PLC

☆☆☆☆☆ No reviews (0) View company
📍 ከመገናኛ ወደ ላምበረት መናሀሪያ ሲጓዙ ከቶታል ማደያ 100 ሜትር እንደተጓዙ ላሜ ዴይሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ዋናው መ/ቤት ወይም ሾላ ወተት ET, Ethiopia 🕒 full-time ⏰ Deadline Nov 3, 2026
External ATS / site

Job summary

  • Listing summary: ሁለተኛ ደረጃ ያጠናቀቀ፣10ኛ በአዲሱ ና 12ኛ ክፍል በነባሩ 4ኛ መንጃ ፈቃድ  ያለው ወይም በአዲሱ በፈሳሽ መንጃ ፍቃድ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ ሁለተኛ ደረጃ ያጠናቀቀ፣10ኛ  በአዲሱ ና 12ኛ በነባሩ እና 4ኛ መንጃ ፈቃድ  ያለው ወይም በአዲሱ በፈሳሽ መንጃ ፍቃድ ያለው

  • የስራ ልምድ፡ 6 አመት የስራ ልምድ በከባድ መኪና፣ ፈሳሽ እና ተመሳሳይ የሚጭን ተሸከርካሪ ላይ የሰራ

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ: በስምምነት

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

  • የስራ ደረጃ: 9

  • የስራ ቦታ: አዲስ አበባ(በተለያ ከተሞች)

ክህሎቶች

  • የምግብ ደህንነነት ግንዛቤ ያለው፣ የስራ ቦታ ደህንነትና ጤንነት ላይ እውቀት ያለው

የማመልከቻ መመሪያ

የስራ መደቡ የሚጠይቀውን የትምህርት ዝግጅትና የስራ ልምድ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና ከማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ ከመገናኛ ወደ ላምበረት መናሀሪያ ሲጓዙ ከቶታል ማደያ 100 ሜትር እንደተጓዙ  ላሜ ዴይሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ዋናው መ/ቤት ወይም ሾላ ወተትየሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 312 ድረስ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0911980567/0963126676 ይደውሉ፡፡

የስራ መደቡ የሚጠይቀውን የትምህርት ዝግጅትና የስራ ልምድ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና ከማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ ከመገናኛ ወደ ላምበረት መናሀሪያ ሲጓዙ ከቶታል ማደያ 100 ሜትር እንደተጓዙ  ላሜ ዴይሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ዋናው መ/ቤት ወይም ሾላ ወተትየሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 312 ድረስ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0911980567/0963126676 ይደውሉ፡፡

Requirements

  • የትምህርት ደረጃ፡ ሁለተኛ ደረጃ ያጠናቀቀ፣10ኛ በአዲሱ ና 12ኛ በነባሩ እና 4ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው ወይም በአዲሱ በፈሳሽ መንጃ ፍቃድ ያለው
  • የስራ ልምድ፡ 6 አመት የስራ ልምድ በከባድ መኪና፣ ፈሳሽ እና ተመሳሳይ የሚጭን ተሸከርካሪ ላይ የሰራ
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ: በስምምነት
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
  • የስራ ደረጃ: 9
  • የስራ ቦታ: አዲስ አበባ(በተለያ ከተሞች) ክህሎቶች
  • የምግብ ደህንነነት ግንዛቤ ያለው፣ የስራ ቦታ ደህንነትና ጤንነት ላይ እውቀት ያለው የማመልከቻ መመሪያ የስራ መደቡ የሚጠይቀውን የትምህርት ዝግጅትና የስራ ልምድ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና ከማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ ከመገናኛ ወደ ላምበረት መናሀሪያ ሲጓዙ ከቶታል ማደያ 100 ሜትር እንደተጓዙ ላሜ ዴይሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ዋናው መ/ቤት ወይም ሾላ ወተትየሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 312 ድረስ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0911980567/0963126676 ይደውሉ፡፡

AI Match

??

Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.

Create profile Log in

Take action

Log in to apply

Want roles like this every day? Get daily picks on Telegram

Your spot here Teaching
They’re already looking at “Teaching” jobs

Put your course, tool, or offer in front of this exact audience — right where intent is highest.

Was this listing helpful?

Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.

Source

Listed via hahu.jobs.

View original posting ↗

Last updated 1 day ago

ሹፌር-2