Job summary
- Listing summary: በተዛማጅ የሙያ መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
የስራ መስፈርቶች
የሥራ ቦታ፡ ጁባ፣ ደቡብ ሱዳን
የቅጥር ሁኔታ፡ የተወሰነ ጊዜ ኮንትራት (Fixed-Term Contract)
ደመወዝ፡ በኩባንያው የደመወዝ ስኬል መሠረት
የስራ ልምድ
ቢያንስ 10 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
ክህሎቶች
በሴራሚክ ሥራዎች ላይ የተረጋገጠ ቴክኒካዊ ብቃት ያለው/ያላት
ጥራት ያለው ሥራ የማቅረብና የፕሮጀክት የጊዜ ገደቦችን የማክበር ችሎታ ያለው/ያላት
ተገቢ ጊዜ የሚያገለግል ፓስፖርት ያለው/ያላት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የሥራ ልምድ (CV)፣ የፓስፖርት ኮፒ እና ተያያዥ አስፈላጊ የድጋፍ ሰነዶችን በማያያዝ የተባበሩት ፣ እጅጋየሁ ዲባባ ሕንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው በጂኤስጂ ማይኒንግ (GSG Mining) ቢሮ ማስገባት ይችላሉ፡፡
አመልካቾች የሥራ ልምድ (CV)፣ የፓስፖርት ኮፒ እና ተያያዥ አስፈላጊ የድጋፍ ሰነዶችን በማያያዝ የተባበሩት ፣ እጅጋየሁ ዲባባ ሕንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው በጂኤስጂ ማይኒንግ (GSG Mining) ቢሮ ማስገባት ይችላሉ፡፡Requirements
የሥራ ቦታ፡ ጁባ፣ ደቡብ ሱዳን የቅጥር ሁኔታ፡ የተወሰነ ጊዜ ኮንትራት (Fixed-Term Contract) ደመወዝ፡ በኩባንያው የደመወዝ ስኬል መሠረት የስራ ልምድ
- ቢያንስ 10 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ክህሎቶች
- በሴራሚክ ሥራዎች ላይ የተረጋገጠ ቴክኒካዊ ብቃት ያለው/ያላት
- ጥራት ያለው ሥራ የማቅረብና የፕሮጀክት የጊዜ ገደቦችን የማክበር ችሎታ ያለው/ያላት
- ተገቢ ጊዜ የሚያገለግል ፓስፖርት ያለው/ያላት የማመልከቻ መመሪያ አመልካቾች የሥራ ልምድ (CV)፣ የፓስፖርት ኮፒ እና ተያያዥ አስፈላጊ የድጋፍ ሰነዶችን በማያያዝ የተባበሩት ፣ እጅጋየሁ ዲባባ ሕንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው በጂኤስጂ ማይኒንግ (GSG Mining) ቢሮ ማስገባት ይችላሉ፡፡
AI Match
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.