Job summary
- Experience level: Intermediate
- Vacancies: 5
- Compensation: Monthly
## የዲሊቨሪ ሹፌር (Delivery Driver) የሥራ ማስታወቂያ
● የሥራ ድርሻ
የድርጅቱን ኤሌክትሪክ ሞተር ብስክሌት በመንዳት ምግብ፣ ጥቅል ዕቃዎችና ሰነዶችን ለደንበኞች በፍጥነት፣ በጥንቃቄና በታማኝነት ማድረስ።
● የዋስትና መስፈርት
- ማን ዋስ መሆን ይችላል?
- በመንግሥት ወይም በታወቀ የግል ድርጅት የሚሠራና የሥራና የደመወዝ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፤ ወይም
- ሕጋዊ የቤት ወይም የንብረት ባለቤትነት ማረጋገጫ ያለው።
- የዋሱ ግዴታ፦ ዋሱ አስፈላጊ ሰነዶችን ይዞ በአካል ወደ ድርጅቱ ቢሮ በመምጣት የዋስትና ቅጽ መፈረም አለበት።
- ተቀባይነት ያለው ዋስ ማቅረብ ግዴታ ነው።
● አስፈላጊ መስፈርቶች
- ትክክለኛ የመንጃ ፈቃድ ያለው።
- ኤሌክትሪክ ሞተር ብስክሌትን በደህንነትና በራስ መተማመን መንዳት የሚችል።
- የራሱ ስማርት ስልክ (Smartphone) ያለውና Google Maps መጠቀም የሚችል።
- የአዲስ አበባን መንገዶችና ሰፈሮች በደንብ የሚያውቅ።
- ታማኝ፣ ሰዓት አክባሪና ኃላፊነት የሚሰማው።
- የትራፊክ ሕጎችን የሚያከብርና የደንበኞችን ዕቃዎች በጥንቃቄ የሚይዝ።
- በዲሊቨሪ ወይም በሹፌርነት ሥራ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል።
● የሚሰጡ ጥቅማ ጥቅሞች
- ተመጣጣኝ ደመወዝ በስምምነት።
- ለሥራ የሚያስፈልገው ኤሌክትሪክ ሞተር ብስክሌት ከድርጅቱ ይቀርባል።
- በድርጅቱ የሥራ ሥርዓትና ደንብ መሠረት የሥራ እድል።
ማሳሰቢያ፦ ትክክለኛ የመንጃ ፈቃድና (የሞተር ብስክሌት) ተቀባይነት ያለው ዋስ ማቅረብ የግድ ነው። ቴሌግራም ላይ@Tekleb ያናግሩን። ወይም በአፍሪወርክ ፍሪላንስ ኢትዮጲያ ሲስተም apply ያርጉ።
Similar jobs
-
Driver
Nebiela Ambulance Service PLC · Addis Ababa, Ethiopia
-
ሾፌር
ASNAKE GETANEH · Addis Ababa, Ethiopia
-
ሹፌር - ህዝብ 1
Repi Soap & Detergent PLC · Addis Ababa, Ethiopia
-
የሞተር ቢስክሌት አሽከርካሪ (ሞተረኛ)
Lidiya Beharu · Addis Ababa, Ethiopia
AI Match
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.