Jobs › General

Export Documentation Officer

Oromia Agricultural Cooperatives Federation

☆☆☆☆☆ No reviews (0) View company
📍 Addis Ababa, Ethiopia 🕒 full-time ⏰ Deadline Nov 5, 2026
External ATS / site

Job summary

  • Listing summary: በቢዝነስ አስተዳደር፣ በዓለም አቀፍ ንግድ፣ በማርኬቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በቢዝነስ ሊደርሽፕ እና በማርኬቲንግ ማኔጅመንት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር

የሥራ መግለጫ

ድርጅታችን የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የስራ መደብ ላይ በቋሚነት አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በዓለም አቀፍ ንግድ፣ በማርኬቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በቢዝነስ ሊደርሽፕ እና በማርኬቲንግ ማኔጅመንት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 2/3 ዓመት የማስመጣት/የመላክ ሰነዶች እና ሂደቶች ላይ ልምድ ያለው

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ: 34191

  • ደረጃ: 11

  • የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ

ክህሎቶች

  • ኮምፒውተር የሰለጠናና ሰርተፍኬት ያለው/ያላት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጀሞ ሚካኤል ንፋስ ስልክ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ጽ/ቤት አጠገብ በሚገኘው የኦግህሥማፌ 6ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 5 በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 1፡30 በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማስታወሻ፡ የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡ ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0938767265/ 0913631890 ይደውሉ፡፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጀሞ ሚካኤል ንፋስ ስልክ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ጽ/ቤት አጠገብ በሚገኘው የኦግህሥማፌ 6ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 5 በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 1፡30 በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማስታወሻ፡ የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡ ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0938767265/ 0913631890 ይደውሉ፡፡

Requirements

  • የትምህርት ደረጃ፡ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በዓለም አቀፍ ንግድ፣ በማርኬቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በቢዝነስ ሊደርሽፕ እና በማርኬቲንግ ማኔጅመንት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ 2/3 ዓመት የማስመጣት/የመላክ ሰነዶች እና ሂደቶች ላይ ልምድ ያለው
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ: 34191
  • ደረጃ: 11
  • የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ክህሎቶች
  • ኮምፒውተር የሰለጠናና ሰርተፍኬት ያለው/ያላት የማመልከቻ መመሪያ አመልካቾች ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጀሞ ሚካኤል ንፋስ ስልክ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ጽ/ቤት አጠገብ በሚገኘው የኦግህሥማፌ 6ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 5 በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 1፡30 በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማስታወሻ፡ የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡ ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0938767265/ 0913631890 ይደውሉ፡፡

Similar jobs

AI Match

??

Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.

Create profile Log in

Take action

Log in to apply

Want roles like this every day? Get daily picks on Telegram

Your spot here Teaching
They’re already looking at “Teaching” jobs

Put your course, tool, or offer in front of this exact audience — right where intent is highest.

Was this listing helpful?

Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.

Source

Listed via hahu.jobs.

View original posting ↗

Last updated just now

Export Documentation Officer