Jobs › Beauty & Grooming

እግር ማሸት /foot massage

Yoseph Solomon

☆☆☆☆☆ No reviews (0) View company
📍 Addis Ababa, Ethiopia 🕒 full-time ⏰ Deadline Oct 31, 2026 🏷️ Beauty & Grooming
External ATS / site

Job summary

  • Experience level: Entry
  • Education: Certificate
  • Vacancies: 1
  • Compensation: Monthly (ETB)

ሰራተኞች በጀሞ፣ ላፍቶ፣ ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ የሚኖሩ መሆን አለባቸው።

እነዚህ አካባቢዎች ውጭ የምትኖሩ ከሆነ እባክዎ አያመልክቱ!

{ ጀሞ፣ ላፍቶ፣ ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ የሆናችሁ ብቻ }

ለማመልከት የራስዎ ግልጽ ፎቶ በቴሌግራም ወይም በCV ላይ መኖር አለበት።

[ ፎቶ በቴሌግራም ወይም በCV ላይ ሊኖር ይገባል ]

[ ስልክ ቁጥር ሊኖር ይገባል ]

ደንበኞችን በትኩረት እና በሙያዊነት ማገልገል የሚወዱ የእግር ማሳጅ (Foot Massage) ባለሙያዎችን እንፈልጋለን። ለደንበኞች ምቹና ዘና የሚያደርግ ልምድ መፍጠር የሚችሉ ከሆነ እንዲያመለክቱ እናበረታታለን።

በዚህ የስራ ድርሻ ውስጥ የተለያዩ የእግር ማሳጅ ቴክኒኮችን በመጠቀም ውጥረትን ማስወገድ፣ የደም ዝውውርን ማሻሻል እና አጠቃላይ ጤናን ማበረታታት ይጠበቅብዎታል።

የስራ ኃላፊነቶች

• የተለያዩ የእግር ማሳጅ ቴክኒኮችን መስጠት፣ እንደ Deep Tissue Massage እና Relaxation Massage።

• የደንበኞችን ፍላጎትና ችግር በመረዳት ተስማሚ አገልግሎት መስጠት።

• የህክምና ክፍሉን ንጹህ፣ የተደራጀ እና ምቹ ማድረግ።

• ለደንበኞች የእግር ማሳጅ ጥቅሞችን ማስረዳት እና ከአገልግሎቱ በኋላ የሚደረጉ እንክብካቤዎችን መምከር።

• የጤናና የደህንነት ደንቦችን እና የድርጅቱን መመሪያዎች መከተል።

• ጥሩ የደንበኛ አገልግሎት መስጠት እና ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር።

መስፈርቶች

• የእግር አካላዊ መዋቅር (Foot Anatomy) እና የተለያዩ የማሳጅ ቴክኒኮችን ለመማር ፍላጎት ያለው/ያላት።

• አስፈላጊ ሲሆን በማለዳ ወይም በምሽት ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ/ች።

• ጥሩ የግንኙነትና የሰው አያያዝ ችሎታ ያለው/ያላት።

• ሁልጊዜ በሰዓቱ የሚገኝ/ትገኝ።

• ሙያዊና ተግባቢ ባህሪ ያለው/ያላት።

• ዘና የሚያደርግና የሕክምና ስሜት ያለው አካባቢ መፍጠር የሚችል/ትችል።

ደንበኞች ጥሩ እንዲሰማቸው ለማገዝ ቁርጠኛ ከሆኑ ማመልከትዎን እንጠብቃለን።

ነገር ግን የእግር ማሳጅ (Foot Massage) ስራውን ለመስራት አቅም ወይም ፍላጎት እንደሌለዎት ካመኑ እባክዎ አያመልክቱ።

በ +251980727787 ሰፈር እና ስም የስራ ዘርፍ የቴሌግራም username ( text ብቻ !! ) ማድረግ ይችላሉ

Similar jobs

AI Match

??

Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.

Create profile Log in

Take action

Log in to apply

Want roles like this every day? Get daily picks on Telegram

Your spot here Teaching
They’re already looking at “Teaching” jobs

Put your course, tool, or offer in front of this exact audience — right where intent is highest.

Was this listing helpful?

Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.

Source

Listed via afriwork.

View original posting ↗

Last updated 15 days ago

እግር ማሸት /foot massage