ፋርማሲ ፕሮፌሽናል II
FDRE Ministry of Defense – Defense Communications and Information College
External ATS / siteJob summary
- Listing summary: በፋርማሲ ፕሮፌሽናል በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
የሥራ መግለጫ
በሀገር መከላከያ ሚንስቴር በትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ የመከላከያ መረጃ ኮሌጅ ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ ላይ ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በፋርማሲ ፕሮፌሽናል በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ: 17838
ደረጃ: XIII
የሥራ ቦታ: ሰበታ
የቅጥር ሁኔታ: ኮንትራት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት ደረጃ ማስረጃ ዋናውና ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የፋይዳ መታወቂያ በመያዝ ሰበታ አዱ ሱባ ትምህርት ቤት አጠገብ መከላከያ መረጃ ሰው ሃብት አመራር ዴስክ ቢሮ በአካል በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማስታወሻ፡ በተጠቀሱ የሥራ መደቦች የሥራ ልምድ ማስረጃ ለምታቀርቡ አመልካቾች ቅድምያ እንደምንሰጥ እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0923698728/0912151870/0113185150 ይደውሉ፡፡
አመልካቾች የትምህርት ደረጃ ማስረጃ ዋናውና ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የፋይዳ መታወቂያ በመያዝ ሰበታ አዱ ሱባ ትምህርት ቤት አጠገብ መከላከያ መረጃ ሰው ሃብት አመራር ዴስክ ቢሮ በአካል በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ማስታወሻ፡ በተጠቀሱ የሥራ መደቦች የሥራ ልምድ ማስረጃ ለምታቀርቡ አመልካቾች ቅድምያ እንደምንሰጥ እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0923698728/0912151870/0113185150 ይደውሉ፡፡Requirements
- የትምህርት ደረጃ፡ በፋርማሲ ፕሮፌሽናል በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ: 17838
- ደረጃ: XIII
- የሥራ ቦታ: ሰበታ
- የቅጥር ሁኔታ: ኮንትራት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት ደረጃ ማስረጃ ዋናውና ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የፋይዳ መታወቂያ በመያዝ ሰበታ አዱ ሱባ ትምህርት ቤት አጠገብ መከላከያ መረጃ ሰው ሃብት አመራር ዴስክ ቢሮ በአካል በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማስታወሻ፡ በተጠቀሱ የሥራ መደቦች የሥራ ልምድ ማስረጃ ለምታቀርቡ አመልካቾች ቅድምያ እንደምንሰጥ እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0923698728/0912151870/0113185150 ይደውሉ፡፡
AI Match
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.