Jobs › Sales & Promotion

Sales & Field Agent

Kezyas Trading PLC

☆☆☆☆☆ No reviews (0) View company
📍 Addis Ababa, Ethiopia 🕒 freelance ⏰ Deadline Oct 29, 2026 🏷️ Sales & Promotion
External ATS / site

Job summary

  • Experience level: Entry
  • Education: High School
  • Vacancies: 10
  • Compensation: Monthly (ETB)

የልክፈል App የመስክ ወኪል

ልክፈል App (LEKFEL App) በኢትዮጵያ የመጓጓዣ ክፍያን ዲጂታል ለማድረግ የሚሰራ የቴክኖሎጂ መፍትሔ ነው።

በአዲስ አበባ የልክፈል App ተጠቃሚ አሽከርካሪዎችን ለማስመዝገብ እና ለማስጀመር የሚረዱ የሽያጭ እና የመስክ ወኪሎችን እየፈለግን ነው።

የስራ ድርሻ

  • የታክሲ ማቆሚያዎችን እና የታክሲ መስመሮችን መጎብኘት።

  • ለአሽከርካሪዎች ስለ ልክፈል App ማስተዋወቅ።

  • አዲስ አሽከርካሪዎችን መፈለግ እና ማስመዝገብ።

  • የአሽከርካሪዎችን ምዝገባ በስማርት ስልክ ማጠናቀቅ።

  • የልክፈል Driver App እንዲጭኑ እና እንዲጠቀሙ መርዳት።

  • አሽከርካሪዎችን ስለ አፕሊኬሽኑ አጠቃቀም ማስረዳት።

  • የተመዘገቡ አሽከርካሪዎችን መከታተል እና አፕሊኬሽኑን መጠቀም እንዲጀምሩ ማገዝ።

  • የዕለት እና የሳምንት የምዝገባ ኢላማዎችን ማሳካት።

መስፈርቶች

  • 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች።

  • ጥሩ የመግባባት እና የማሳመን ችሎታ።

  • ከአሽከርካሪዎች ጋር በቀላሉ መግባባት የሚችል/ች።

  • በመስክ ላይ መስራት የሚችል/ች።

  • ተነሳሽነት ያለው እና ውጤት ላይ ያተኮረ/ች።

  • ስማርት ስልክ መጠቀም የሚችል/ች።

  • የራሱ/የራሷ ስማርት ስልክ ሊኖረው/ላት ይገባል።

  • የሽያጭ ወይም የመስክ ስራ ልምድ ቢኖር ተመራጭ ነው፣ ግን ግዴታ አይደለም።

ክፍያ

  • የወር መሠረታዊ ደመወዝ: 2,000 ብር ለእያንዳንዱ ሹፌር የ100 ብር ኮሚሽን

  • በእያንዳንዱ አስመዝግቦ በአግባቡ በማስጀመር በሚያስችለው አሽከርካሪ ላይ ተጨማሪ ኮሚሽን።

ይህ የመስክ ስራ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ የሚያሳልፉት አሽከርካሪዎችን በማግኘት፣ በማስመዝገብ እና ልክፈል App እንዲጠቀሙ በማገዝ ነው።

Similar jobs

AI Match

??

Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.

Create profile Log in

Take action

Log in to apply

Want roles like this every day? Get daily picks on Telegram

Your spot here Driver
They’re already looking at “Driver” jobs

Put your course, tool, or offer in front of this exact audience — right where intent is highest.

Was this listing helpful?

Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.

Source

Listed via afriwork.

View original posting ↗

Last updated 15 days ago

Sales & Field Agent