Jobs › Sales & Promotion

Sales superviser

super sgs trading

☆☆☆☆☆ No reviews (0) View company
📍 Addis Ababa, Ethiopia 🕒 full-time ⏰ Deadline Jul 9, 2026 🏷️ Sales & Promotion
External ATS / site

Job summary

Sales superviser ለማመልከት እባክዎ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ (Use this link to APPLY) https://forms.gle/DoBRxu5vj7kV2Tmm9 የሽያጭ ተቆጣጣሪ (Sales Supervisor) ክፍት የሥራ ቦታ ድርጅታችን በዲጂታል ማርኬቲንግ፣ በኦንላይን ስልጠና እና በማማከር ዘርፍ ግንባር ቀደም ተመራጭ ነው። በአሁኑ ወቅት የሽያጭ ቡድናችንን በባለቤትነት መርቶ ወደ ላቀ ስኬት የሚያሸጋግር፣ ብቁ የሽያጭ ተወካዮችን መመልመልና ማሰልጠን የሚችል፣ እና የስፖንሰርሺፕ (Sponsorship) ዕድሎችን የመፍጠር ብቃት ያለው "ጀግና" የሽያጭ ተቆጣጣሪ እንፈልጋለን። ልዩ ማሳሰቢያ፦ ድርጅታችን በሂደት ላይ ያሉ ሰፊ ሥራዎች ስላሉት፣ ሥራውን በቀጥታ ተረክቦ ያለምንም ተጨማሪ ስልጠና ወዲያውኑ ውጤት ማምጣት የሚችል ባለሙያ ብቻ እንፈልጋለን። ይህ መደብ አዲስ ሰልጣኞችን ወይም በ

Similar jobs

AI Match

??

Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.

Create profile Log in

Take action

Log in to apply

Source

Listed via afriwork.

View original posting ↗

Last updated just now