Jobs › General

Secretary (ሴክሬታሪ / የቢሮ ረዳት)

Consultancy Company

☆☆☆☆☆ No reviews (0) View company
📍 Mekanisa, Addis Ababa, Ethiopia 🕒 full-time ⏰ Deadline Oct 31, 2026
Email application

Job summary

የስራ መደብ፦ ሴክሬታሪ / የቢሮ ረዳት

በየቀኑ በቢሮ ስራዎች ላይ የምታግዝ ታማኝ፣ ተግባቢ እና ኃላፊነት የሚሰማት ሴክሬታሪ / የቢሮ ረዳት እየፈለግን ነው።

የሚፈለጉ መስፈርቶች፦

  • ከኮሌጅ ወይም ዩኒቨርሲቲ የተመረቀች መሆን።
  • በመካኒሳ አካባቢ የምትኖር መሆን።
  • የቢሮ ስራ ለመስራት ፍላጎት ያላት።
  • ታማኝነት፣ ሥነ-ምግባር እና ኃላፊነት ያላት።
  • ከሰዎች ጋር በጥሩ ሁኔታ መግባባት የምትችል።
  • የኮምፒዩተር እና የMicrosoft Office መሠረታዊ እውቀት ያላት።
  • የጊዜ አጠባበቅ እና የስራ ሚስጥር ጥበቃ የምትችል።

የስራ ዋና ተግባራት፦

  • የቀን ተዕለት የቢሮ ስራዎችን ማስተባበር።
  • ሰነዶችን መዘጋጀት፣ መደራጀት እና መመዝገብ።
  • ስልክ ጥሪዎችን እና መልዕክቶችን መቀበል።
  • የቀጠሮዎችን እና የዕለት ተዕለት ስራዎችን መከታተል።
  • በአስፈላጊ የቢሮ ስራዎች ላይ እገዛ ማድረግ።
  • በመካኒሳ አቅራቢያዎ የሚኖሩ ከሆነ፣ እባክዎን ኢሜይል email ይላኩ፤ በቅጥር ረገድ ቅድሚያ እንሰጥዎታለን።

የስራ ቦታ፦ መካኒሳ አካባቢ.

የስራ ሰዓት፦ በሣምንት 5 ቀን

AI Match

??

Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.

Create profile Log in

Take action

Log in to apply

Want roles like this every day? Get daily picks on Telegram

Your spot here Admin / Office
They’re already looking at “Admin / Office” jobs

Put your course, tool, or offer in front of this exact audience — right where intent is highest.

Was this listing helpful?

Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.

Source

Listed via geezjobs.

View original posting ↗

Last updated 14 days ago

Secretary (ሴክሬታሪ / የቢሮ ረዳት)