Job summary
- Experience level: Entry
- Education: Not Required
- Vacancies: 1
- Compensation: Monthly
ድርጅታችን በቲክቶክ ላይቭ (TikTok Live) ምርቶቻችንን በቀጥታ ስርጭት ለደንበኞች የሚያስተዋውቅ እና የሚሸጥ ብቃት ያለው ላይቭ ስትሪመር (Live Host) ይፈልጋል።
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
-በቲክቶክ ላይቭ በቀጥታ ስርጭት ምርቶችን በትክክል ማስተዋወቅ እና መሸጥ
-ከደንበኞች ጋር ጥሩ የሐሳብ ልውውጥ እና ግንኙነት ማድረግ
-በቪዲዮው ወቅት የሚመጡ አስተያየቶችን (Comments) በፍጥነት ማንበብ እና ተገቢውን ምላሽ መስጠት
-ተመልካቾችን የመሳብ፣ ሳቢ በሆነ ሁኔታ የማቆየት እና የማሳተፍ ችሎታ
-በሽያጭ ወቅት የደንበኞችን ጥያቄዎች በአግባቡ መመለስ
-ምርቱ ለደንበኞች በትክክል እና በሰዓቱ እንዲደርስ ከዴሊቨሪ ሞተረኞች ጋር በቅንጅት መስራት
መስፈርቶች
-ከቤት ሆኖ የሚሰራ (Work from Home)
-አዲስ አበባ ማዕከላዊ ቦታዎች (Center location) የምትኖር (ይመረጣል)
-በቲክቶክ ላይቭ ልምድ ያላት (ይመረጣል)
-ተቀራራቢ፣ ተግባቢ እና ከተመልካቾች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር የምትችል
-ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያላት
-በሽያጭ እና ሰዎችን የማሳመን ችሎታ ላይ የተመሰረተ በራስ መተማመን ያላት
ፍላጎቱ እና ብቃቱ ያላችሁ አመልካቾች በቴሌግራም @FBEB27 ላይ ያነጋግሩን።
Similar jobs
-
Sales and Marketer for Website Services
Haimanot Arega · Addis Ababa, Ethiopia
-
Sales
Abel Estifanos · Addis Ababa, Ethiopia
-
Sales Representative
Sheger Wedding Store · Addis Ababa, Ethiopia
-
Outdoor sales
SNS FURNITURE MANUFACTURING · Addis Ababa, Ethiopia
AI Match
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.