Jobs › Transportation & Delivery
Job summary
- Experience level: Senior
- Education: High School
- Vacancies: 1
- Compensation: Monthly
ድርጅታችን ብቃት ያለው የቀላል መኪና አሽከርካሪ መቅጠር ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
የተለያዩ የቀላል መኪናዎችን የማሽከርከር ልምድ ያለው
ለሥራ አስኪያጆች ወይም ለድርጅት ከፍተኛ አመራሮች አሽከርክሮ የሚያውቅ
የታደሰ ህዝብ -1 መንጃ ፈቃድ ያለው
የትራፊክ ህጎችን ጠንቅቆ የሚያዉቅ
የአዲስ አበባ መንገዶችን በደንብ የሚረዳ እና አቋራጭ መተላለፊያወችን የሚያዉቅ
የመኖሪያ አድራሻዉ ገርጅ ወይም ለገርጅ ቅርብ የሆነ
ቢያንስ 5 ዓመት የማሽከርከር ልምድ ያለው
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች በሚከተለዉ የቴሌግራም አድራሻ አስፈላጊ ዶክመንቶችን በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
Similar jobs
-
Driver
Nebiela Ambulance Service PLC · Addis Ababa, Ethiopia
-
Electric Motorbike delivery driver
Teklewold Belayneh · Addis Ababa, Ethiopia
-
ሾፌር
ASNAKE GETANEH · Addis Ababa, Ethiopia
-
ሹፌር - ህዝብ 1
Repi Soap & Detergent PLC · Addis Ababa, Ethiopia
AI Match
??
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.
የቀላል መኪና ሾፌር