Jobs › Cleaning & Janitorial Services

ጽዳት

MODETH Outsource P.L.C

☆☆☆☆☆ No reviews (0) View company
📍 Addis Ababa, Ethiopia 🕒 full-time ⏰ Deadline Nov 3, 2026 🏷️ Cleaning & Janitorial Services
External ATS / site

Job summary

  • Experience level: Entry
  • Education: Not Required
  • Vacancies: 1
  • Compensation: Monthly

ኃላፊነቶች:

  • የቢሮ ፣ የመጸዳጃቤት እና ሌሎች ድርጅቱ ለስራ የሚጠቀምባቸውን ክፍሎች እና አቃዎች ማጽዳት።

  • ወለሎችን፣ ጠረጴዛዎችን፣ መስኮቶችን እና ንጣፎችን ጨምሮ የቢሮ ቦታዎችን ማጽዳት።

  • የጋራ ቦታዎች (መታጠቢያ ቤት፣ የመሰብሰቢያ ክፍሎች) ቀኑን ሙሉ በንጽህና እና በጥሩ ሁኔታ መያዛቸውን ማረጋገጥ።

  • አስፈላጊ የጽዳት ግብአቶች የተሟሉ መሆናቸውን ማረጋገጥ እንዲሁም መቆጣጠር ።

  • ከጽዳት በኋላ የጽዳት እቃወችን (መወልወያ፣ፎጣ ወዘተ) ንጹህ አድርጎ ለቀጣይ ፈረቃ ማስረከብ።

  • የበላይ ሃላፊን ትዕዛዝ በንቃት ተቀብሎ መከወን

መስፈርቶች:

  • 1 አመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያላት /ቢሆን ይመረጣል።

  • እምነት የሚጣልበት፣ በሰዓቱ የሚኖር እና ፈጣን በሆነ አካባቢ ውስጥ ብዙ ተግባራትን ማከናወን የሚችል።

  • ማንበብ እና መጻፍ የምትችል

  • ዋስ ማቅረብ የምትችል

Similar jobs

AI Match

??

Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.

Create profile Log in

Take action

Log in to apply

Want roles like this every day? Get daily picks on Telegram

Your spot here Teaching
They’re already looking at “Teaching” jobs

Put your course, tool, or offer in front of this exact audience — right where intent is highest.

Was this listing helpful?

Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.

Source

Listed via afriwork.

View original posting ↗

Last updated 6 days ago

ጽዳት