Jobs › Sales & Business Development
Job summary
- Experience level: Entry
- Education: Not Required
- Vacancies: 1
- Compensation: Monthly (ETB)
የስራ ማስታወቂያ
የስራ መደብ፡ የለውዝ ቅቤ ማምረቻ እና ሽያጭ ሰራተኛ
ደመወዝ፡ 5000 - 6000 ብር በወር
የስራ ቦታ፡ መገናኛ
የስራ ኃላፊነቶች፦
• በየቀኑ ጠዋት 3:00 ሰዓት በስራ ቦታ መገኘት።
• ለውዝ መፍጨት እና የለውዝ ቅቤ ማምረት።
• የተመረተውን ምርት ማሸግ እና ለሽያጭ ማዘጋጀት።
• ደንበኞችን ማስተናገድ እና ሽያጭ ማከናወን።
• የስራ ቦታን እና መሳሪያዎችን በንጽህና መጠበቅ።
• የተሰጡ ሌሎች ተያያዥ የስራ ኃላፊነቶችን መፈጸም።
የሚፈለጉ ባህሪያት፦
• ታማኝ እና ተጠያቂ መሆን።
• በንጽህና እና በስርዓት የሚሰራ።
• ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት ያለው።
• ትጉህ እና ለመማር ፈቃደኛ የሆነ።
ለማመልከት፡ @TAFACHLewz
Similar jobs
-
sales supervisor
DMC REAL ESTATE · Addis Ababa, Ethiopia
-
Sales and marketing officer
BISRAT YILMA · Addis Ababa, Ethiopia
-
OUTDOOR SALES OFFICER
Sisay Tadesse · Addis Ababa, Ethiopia
-
Sales & Marketing
OLY Technologies · Addis Ababa, Ethiopia
AI Match
??
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.
ሽያጭ ሰራተኛ