Job summary
- Listing summary: በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ ቢያንስ 5 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ
ብዛት: 1
ደመወዝ: በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የሥራ ቦታ: አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05፣ ወርቁ ሰፈር
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የአባላትን ወርሃዊ እና ልዩ ክፍያዎች በስርዓት መሰብሰብ፣ መመዝገብ እና ደረሰኝ መስጠት
ወርሃዊ፣ ሩብ ዓመታዊ እና ዓመታዊ የገቢ-ወጪ (Income Statement) እና (Balance Sheet) መግለጫዎችን ማዘጋጀት
የባንክ ሂሳብ ማስታረቅ (Bank Reconciliation) ማከናወን እና የገንዘብ ሰነዶችን ማደራጀት
የሂሳብ መዝገቦችን በሶፍትዌር (ለምሳሌ Peachtree) ወይም Excel መያዝ እና ለውጭ ኦዲተሮች መረጃ ማቅረብ
ክህሎቶች
በExcel/Peachtree እና ሌሎች የሂሳብ ሶፍትዌሮች ላይ መስራት የሚችል/የምትችል፣ የኢትዮጵያ ግብር ህጎችን የሚረዳ/የምትረዳ
የሂሳብ መርሆዎች እውቀት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የማመልከቻ ደብዳቤ፣ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በኢሜል አድራሻችን፡ yeselamtemsalet@gmail.com ወይም አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05፣ ወርቁ ሰፈር በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማህበሩ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኝ ማስታወቂያውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ +251911585418 ይደውሉ፡፡
አመልካቾች የማመልከቻ ደብዳቤ፣ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በኢሜል አድራሻችን፡ yeselamtemsalet@gmail.com ወይም አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05፣ ወርቁ ሰፈር በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማህበሩ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኝ ማስታወቂያውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ +251911585418 ይደውሉ፡፡Requirements
- የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት
- የስራ ልምድ፡ ቢያንስ 5 ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ
- ብዛት: 1
- ደመወዝ: በስምምነት
- የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
- የሥራ ቦታ: አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05፣ ወርቁ ሰፈር ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የአባላትን ወርሃዊ እና ልዩ ክፍያዎች በስርዓት መሰብሰብ፣ መመዝገብ እና ደረሰኝ መስጠት
- ወርሃዊ፣ ሩብ ዓመታዊ እና ዓመታዊ የገቢ-ወጪ (Income Statement) እና (Balance Sheet) መግለጫዎችን ማዘጋጀት
- የባንክ ሂሳብ ማስታረቅ (Bank Reconciliation) ማከናወን እና የገንዘብ ሰነዶችን ማደራጀት
- የሂሳብ መዝገቦችን በሶፍትዌር (ለምሳሌ Peachtree) ወይም Excel መያዝ እና ለውጭ ኦዲተሮች መረጃ ማቅረብ ክህሎቶች
- በExcel/Peachtree እና ሌሎች የሂሳብ ሶፍትዌሮች ላይ መስራት የሚችል/የምትችል፣ የኢትዮጵያ ግብር ህጎችን የሚረዳ/የምትረዳ
- የሂሳብ መርሆዎች እውቀት የማመልከቻ መመሪያ አመልካቾች የማመልከቻ ደብዳቤ፣ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በኢሜል አድራሻችን፡ yeselamtemsalet@gmail.com ወይም አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05፣ ወርቁ ሰፈር በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማህበሩ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኝ ማስታወቂያውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ +251911585418 ይደውሉ፡፡
Similar jobs
-
Store Keeper
Yeselam Temsalet Housing Cooperative Society Ltd · አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05፣ ወርቁ ሰፈር ET, Ethiopia
-
Civil Engineer
Yeselam Temsalet Housing Cooperative Society Ltd · አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05፣ ወርቁ ሰፈር ET, Ethiopia
AI Match
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.