Jobs › General

Civil Engineer

Yeselam Temsalet Housing Cooperative Society Ltd

☆☆☆☆☆ No reviews (0) View company
📍 አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05፣ ወርቁ ሰፈር ET, Ethiopia 🕒 contract ⏰ Deadline Oct 29, 2026
Email application

Job summary

  • Listing summary: የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ በሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ቢያንስ 5 ዓመት የሙያ ልምድ ያለው/ላት በሌሎች ተያያዥ የስራ መስኮች ደግሞ 3 አመት እና በላይ

  • ብዛት: 1

  • ደመወዝ: በስምምነት

  • የስራ ቦታ: አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05፣ ወርቁ ሰፈር

  • የቅጥር ሁኔታ: በኮንትራት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • በሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ዕለት ተዕለት የግንባታ ሥራዎችን መቆጣጠር እና ማስተዳደር

  • ሥራዎቹ ከጸደቁ ንድፎች (drawings)፣ ዝርዝር መግለጫዎች እና ደረጃዎች ጋር የተጣጣሙ መሆናቸውን ማረጋገጥ

  • ከአርክቴክቶች፣ አማካሪዎች፣ ተቋራጮች እና ንዑስ ተቋራጮች ጋር መተባበር እና ማስተባበር

  • በጣቢያው ላይ ያሉትን የግንባታ ዕቃዎች፣ እና የግንባታ ጥራት ማረጋገጥ

  • የሥራ መርሃ ግብሮችን፣ የስራ ክንውን ሪፖርቶችን እና የሳይት ሰነዶችን ማዘጋጀት

  • የተጠናቀቁ ሥራዎችን መለካት እና የክፍያ ማረጋገጫዎችን (payment certificates) እና (BOQs) ማዘጋጀት

  • የሳይት ላይ ችግሮችን በመለየት ውጤታማ የኢንጂነሪንግ መፍትሄዎችን መስጠት

  • በግንባታ ቦታው የጤና እና የደህንነት ደንቦች መከበራቸውን ማረጋገጥ፣ ሌሎችን የሳይት ሰራተኞችን መምራት እና መደገፍ

  • የኮንክሪት እና የብረት የግንባታ ማቴሪያሎችን በጊዜው መጠየቅ፣ አቅርቦቱን መከታተል፣ ተረፈ ምርቶችን በተገቢው ስፍራ ለሚመለከተው ማስረከብ እና ሁሉም ሥራዎች በትክክል መከናወናቸውን ማረጋገጥ

ክህሎቶች

  • የሕንፃ ግንባታ ዘዴዎችንና ቁሳቁሶችን ማወቅ

  • ጥሩ የመሪነትና የቡድን አስተባባሪነት ችሎታ

  • ቴክኒካዊ ችግሮችን የመፍታት አቅም

  • በ AutoCAD፣ Excel እና Project Management tools ላይ የተካነ/ች

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የማመልከቻ ደብዳቤ፣ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በኢሜል አድራሻችን፡ yeselamtemsalet@gmail.com ወይም አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05፣ ወርቁ ሰፈር በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማህበሩ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኝ ማስታወቂያውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ +251 91 158 5418 ይደውሉ፡፡

አመልካቾች የማመልከቻ ደብዳቤ፣ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በኢሜል አድራሻችን፡ yeselamtemsalet@gmail.com ወይም አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05፣ ወርቁ ሰፈር በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማህበሩ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኝ ማስታወቂያውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ +251911585418 ይደውሉ፡፡

Requirements

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ያለው/ላት
  • የስራ ልምድ፡ በሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ቢያንስ 5 ዓመት የሙያ ልምድ ያለው/ላት በሌሎች ተያያዥ የስራ መስኮች ደግሞ 3 አመት እና በላይ
  • ብዛት: 1
  • ደመወዝ: በስምምነት
  • የስራ ቦታ: አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05፣ ወርቁ ሰፈር
  • የቅጥር ሁኔታ: በኮንትራት ዋና ዋና ኃላፊነቶች
  • በሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ዕለት ተዕለት የግንባታ ሥራዎችን መቆጣጠር እና ማስተዳደር
  • ሥራዎቹ ከጸደቁ ንድፎች (drawings)፣ ዝርዝር መግለጫዎች እና ደረጃዎች ጋር የተጣጣሙ መሆናቸውን ማረጋገጥ
  • ከአርክቴክቶች፣ አማካሪዎች፣ ተቋራጮች እና ንዑስ ተቋራጮች ጋር መተባበር እና ማስተባበር
  • በጣቢያው ላይ ያሉትን የግንባታ ዕቃዎች፣ እና የግንባታ ጥራት ማረጋገጥ
  • የሥራ መርሃ ግብሮችን፣ የስራ ክንውን ሪፖርቶችን እና የሳይት ሰነዶችን ማዘጋጀት
  • የተጠናቀቁ ሥራዎችን መለካት እና የክፍያ ማረጋገጫዎችን (payment certificates) እና (BOQs) ማዘጋጀት
  • የሳይት ላይ ችግሮችን በመለየት ውጤታማ የኢንጂነሪንግ መፍትሄዎችን መስጠት
  • በግንባታ ቦታው የጤና እና የደህንነት ደንቦች መከበራቸውን ማረጋገጥ፣ ሌሎችን የሳይት ሰራተኞችን መምራት እና መደገፍ
  • የኮንክሪት እና የብረት የግንባታ ማቴሪያሎችን በጊዜው መጠየቅ፣ አቅርቦቱን መከታተል፣ ተረፈ ምርቶችን በተገቢው ስፍራ ለሚመለከተው ማስረከብ እና ሁሉም ሥራዎች በትክክል መከናወናቸውን ማረጋገጥ ክህሎቶች
  • የሕንፃ ግንባታ ዘዴዎችንና ቁሳቁሶችን ማወቅ
  • ጥሩ የመሪነትና የቡድን አስተባባሪነት ችሎታ
  • ቴክኒካዊ ችግሮችን የመፍታት አቅም
  • በ AutoCAD፣ Excel እና Project Management tools ላይ የተካነ/ች የማመልከቻ መመሪያ አመልካቾች የማመልከቻ ደብዳቤ፣ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በኢሜል አድራሻችን፡ yeselamtemsalet@gmail.com ወይም አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05፣ ወርቁ ሰፈር በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማህበሩ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኝ ማስታወቂያውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ +251 91 158 5418 ይደውሉ፡፡

Similar jobs

  • Store Keeper
    Yeselam Temsalet Housing Cooperative Society Ltd · አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05፣ ወርቁ ሰፈር ET, Ethiopia
  • Accountant
    Yeselam Temsalet Housing Cooperative Society Ltd · አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05፣ ወርቁ ሰፈር ET, Ethiopia

AI Match

??

Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.

Create profile Log in

Take action

Log in to apply

Want roles like this every day? Get daily picks on Telegram

Your spot here Construction
They’re already looking at “Construction” jobs

Put your course, tool, or offer in front of this exact audience — right where intent is highest.

Was this listing helpful?

Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.

Source

Listed via hahu.jobs.

View original posting ↗

Last updated 4 days ago

Civil Engineer