Job summary
- Experience level: Intermediate
- Education: Not Required
- Compensation: Monthly
የሥራ መደብ፦ የምግብ አቅራቢ ሹፌር / ራይደር (Delivery Courier)
የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ – በተለይ ቦሌ፣ ካዛንቺስ፣ ሳርቤት እና ፒያሳ
የሥራ አይነት፦ ሙሉ ጊዜ / በShift
ክፍያ፦ የቀን/ሳምንት መሠረታዊ ክፍያ + በእያንዳንዱ ዴሊቨሪ ኮሚሽን
የሥራው ዋና ዓላማ
የምግብ ትዕዛዞችን ከተባባሪ ሬስቶራንቶች በመቀበል በደህናና በፍጥነት ለደንበኞች ማድረስ። ከCentral Operations/Dispatcher ቡድን ጋር በቅርበት በመስራት ትዕዛዙ ትክክል መሆኑን፣ ክፍያዎችን እና የዴሊቨሪ ሂደቱን ማረጋገጥ።
ዋና የሥራ ኃላፊነቶች
- በተሰጠው ጊዜ ሬስቶራንት በመድረስ የደንበኛውን ትዕዛዝ ከተዘረዘረው ዝርዝር ጋር ማረጋገጥ።
- የምግቡ ፓኬጅ በደንብ መዘጋቱን እና በዴሊቨሪ ቦርሳ ውስጥ በደህና መቀመጡን ማረጋገጥ።
- የሬስቶራንቱን ደረሰኝ (receipt) እና የክፍያ መረጃ ለOperations ቡድን መላክ።
- ትዕዛዙን በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ለደንበኛው ማድረስ።
- ለCash on Delivery (COD) ትዕዛዞች ከደንበኛው ትክክለኛውን ክፍያ መቀበል እና ካስፈለገ ትክክለኛ ተመላሽ መስጠት።
- ስልክ፣ GPS እና Mobile Data በሥራ ሰዓት ንቁ ማድረግ።
- የምግብ እጥረት፣ የሬስቶራንት መዘግየት፣ ወይም ደንበኛን ማግኘት ካልተቻለ ወዲያውኑ Dispatcher/Operations ቡድንን ማሳወቅ።
- በየShift መጨረሻ የተቀበሉትን ገንዘብ እና የተጠናቀቁ ዴሊቨሪዎችን ከOperations ቡድን ጋር ማስማማት።
የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
- ትክክለኛ የኢትዮጵያ የመንጃ ፈቃድ፣ እና በጥሩ ሁኔታ የሚሰራ ሞተር ሳይክል፣ ስኩተር ወይም ቀላል መኪና።
- ለተወሰኑ አካባቢዎች Pedestrian Runner እድልም ይኖራል።
- Android 10 ወይም ከዚያ በላይ የሚሰራ ስማርትፎን፣ ጥሩ ካሜራ እና Mobile Data።
- Ethio Telecom ወይም Safaricom SIM ካርድ።
- በራስ ስም የተመዘገበ Telebirr እና CBE አካውንት።
- የአዲስ አበባን አካባቢዎች፣ ዋና መንገዶች እና የህንፃ/ማርከሮች አድራሻ አጠቃቀም በደንብ ማወቅ።
- ታማኝ፣ በሰዓት የሚገኝ እና ለደንበኞች ጥሩ አገልግሎት የሚሰጥ መሆን።
- ንፅህናን እና ሙያዊ አቀራረብን መጠበቅ።
አሽከርካሪው የራሱ የሆነ ተሽከርካሪ እንደ ሞተር, ሳይክል ወይም መኪና ሊኖረው ይገባል።
ስልክ ቁጥር ከስር ያስቀምጡ::
Similar jobs
-
operational manager
POSSIBLE TECHNOLOGY PLC · Addis Ababa, Ethiopia
-
Logistics and Supply Chain Officer
Herburg Roses · Others, Ethiopia
-
Liaison Officer
Moti Engineering PLC · Addis Ababa, Ethiopia
-
Construction logistics officer
BENCON ENGINEERING PLC · Addis Ababa, Ethiopia
AI Match
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.