Jobs › General
Job summary
የሥራ መግለጫ
ፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለአዲስ አበባ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል።
Requirements
- የትምህርት ደረጃ፡ በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ፣ ሴክሬታሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት ፣ ሴክሬታሪ ቴክኖሎጂ ፣ ኮምፒዩተራይዝ ሴክሬታሪያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማኔጅመንት ፣ ከስተመር ኮንታክት እና ሴክሬታሪያል ኦፕሬሽን በኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3/10+3/ የተመረቀ/ቀች እና COC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ያለው/ላት
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ: 12566
- ደረጃ: IX
- የመደብ መታወቂያ ቁጥር: 8.49/አሳቴ-516 እና 694
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚ ቅጥር የማመልከቻ መመሪያ አመልካቾች በሚከተለው ሊንክ ያመልክቱ፡ THIS LINK ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ ተወዳዳሪዎች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ በቴክኒክና ሙያ ደረጃ የሚወዳደሩ አመልካቾች የCOC ምዘና ማረጋገጫ የምሥክር ወረቀት ማያያዝ ሲኖርባቸው ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ አመልካቾች ለሚያቀርቡት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ሕጋዊነት ኃላፊነት ይወስዳሉ፡፡ ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፤ የአካል ጉዳተኞች እና ሴቶች ይበረታታሉ፡፡
Similar jobs
-
የህዝብ ግንኙነት ኮምዩኒኬሽን ባለሙያ IV
FDRE Civil Service Commission · Addis Ababa, Ethiopia
-
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈፃሚ
FDRE Civil Service Commission · Addis Ababa, Ethiopia
-
ሴክሬተሪ II
FDRE Civil Service Commission · Addis Ababa, Ethiopia
AI Match
??
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.
ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬተሪ I