Jobs › General

ሴክሬተሪ II

FDRE Civil Service Commission

☆☆☆☆☆ No reviews (0) View company
📍 Addis Ababa, Ethiopia 🕒 full-time ⏰ Deadline Nov 2, 2026
External ATS / site

Job summary

የሥራ መግለጫ

ፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለአዲስ አበባ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል።

Requirements

  • የትምህርት ደረጃ፡ በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ፣ ሴክሬታሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት ፣ ሴክሬታሪ ቴክኖሎጂ ፣ ኮምፒዩተራይዝ ሴክሬታሪያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማኔጅመንት ፣ ከስተመር ኮንታክት እና ሴክሬታሪያል ኦፕሬሽን ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ ፣ አይሲቲ ፣ አይቲ ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም ፣ አይቲ ሰፖርት ሰርቪስ ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ፣ አይሲቲ ሰፖርት ሰርቪስ ፣ አይሲቲ ሰፖርት እና ሲስተም ሰርቪስ ፣ አድሚኒስትሬቲቭ ማኔጅመንት ቴከኖሎጂ ፣ አድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት ፣ ቴክኖሎጂ/ሲስተም እና ኦፊስ ማኔጅመንት ፣ አድሚኒስትሬቲቭ ኦፊስ ማኔጅመንት ፣ ቴክኖሎጂ ሲስተም/ኦፊስ አድሚኒስትሬሽን ፣ አድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት ፣ አድሚኒስትሬሽን ኤንድ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣የቢሮ አስተዳደር እና ቴከኖሎጂ በኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3/10+3/ የተመረቀ/ቀች እና COC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ያለው/ላት
  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ: 11500
  • ደረጃ: VIII
  • የመደብ መታወቂያ ቁጥር: 8.49/አሳቴ-270
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚ ቅጥር የማመልከቻ መመሪያ አመልካቾች በሚከተለው ሊንክ ያመልክቱ፡ THIS LINK ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርት ዝግጅትና የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ ተወዳዳሪዎች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ በቴክኒክና ሙያ ደረጃ የሚወዳደሩ አመልካቾች የCOC ምዘና ማረጋገጫ የምሥክር ወረቀት ማያያዝ ሲኖርባቸው ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ አመልካቾች ለሚያቀርቡት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ሕጋዊነት ኃላፊነት ይወስዳሉ፡፡ ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፤ የአካል ጉዳተኞች እና ሴቶች ይበረታታሉ፡፡

Similar jobs

AI Match

??

Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.

Create profile Log in

Take action

Log in to apply

Want roles like this every day? Get daily picks on Telegram

Your spot here Teaching
They’re already looking at “Teaching” jobs

Put your course, tool, or offer in front of this exact audience — right where intent is highest.

Was this listing helpful?

Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.

Source

Listed via hahu.jobs.

View original posting ↗

Last updated just now

ሴክሬተሪ II