የሽያጭ ሰራተኛ II
Ethiopian Orthodox Church Sunday School Department Mahibere Kidusane
External ATS / siteJob summary
- Listing summary: የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ከሙያና ቴከኒክ ኮሌጅ ደረጃ III በማርኬቲንግ፣ በአካውንቲንግ፣በኢኮኖሚክስ ወይም በማኔጅመንት የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች ለደረጃ III ከቴክኒክ ኮሌጅ የተመረቀ/ች እና የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያለው/ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ከሙያና ቴከኒክ ኮሌጅ ደረጃ III በማርኬቲንግ፣ በአካውንቲንግ፣በኢኮኖሚክስ ወይም በማኔጅመንት የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች ለደረጃ III ከቴክኒክ ኮሌጅ የተመረቀ/ች እና የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያለው/ያላት
የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት በችርቻሮ ሱቅ አስተዳደር የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ብዛት፡ 3
ደመወዝ: 10,497
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የማመልከቻ መመሪያ
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ግንፍሌ በሚገኘው አዲስ የእናቶችና ህፃናት ክሊኒክ ፊት ለፊት በማኅበረ ቅዱሳን የልማት ተቋም አስተዳደር ማምረቻ ተቋም የሰው ሀብት አስተዳዳር ቢሮ በመያዝ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ማስታወሻ፡ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ከሥራ መደቡ ጋር ቀጥታ ወይም ተያያዥ የሆነ ልምድ ብቻ መሆን አለበት፡፡ ማመልከት የሚቻለው ከሰኞ እስከ አርብ 2፡30 እስከ 11፡00 አንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋት 2፡30 እስከ 6፡30 ሰዓት ድረስ መሆኑን እንገልፃለን።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0911645687/0903123170/0963792275 ይደውሉ፡፡
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ግንፍሌ በሚገኘው አዲስ የእናቶችና ህፃናት ክሊኒክ ፊት ለፊት በማኅበረ ቅዱሳን የልማት ተቋም አስተዳደር ማምረቻ ተቋም የሰው ሀብት አስተዳዳር ቢሮ በመያዝ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ማስታወሻ፡ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ከሥራ መደቡ ጋር ቀጥታ ወይም ተያያዥ የሆነ ልምድ ብቻ መሆን አለበት፡፡ ማመልከት የሚቻለው ከሰኞ እስከ አርብ 2፡30 እስከ 11፡00 አንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋት 2፡30 እስከ 6፡30 ሰዓት ድረስ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0911645687/0903123170/0963792275 ይደውRequirements
- የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ከሙያና ቴከኒክ ኮሌጅ ደረጃ III በማርኬቲንግ፣ በአካውንቲንግ፣በኢኮኖሚክስ ወይም በማኔጅመንት የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች ለደረጃ III ከቴክኒክ ኮሌጅ የተመረቀ/ች እና የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት በችርቻሮ ሱቅ አስተዳደር የስራ ልምድ ያለው/ያላት
- ብዛት፡ 3
- ደመወዝ: 10,497
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የማመልከቻ መመሪያ
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ግንፍሌ በሚገኘው አዲስ የእናቶችና ህፃናት ክሊኒክ ፊት ለፊት በማኅበረ ቅዱሳን የልማት ተቋም አስተዳደር ማምረቻ ተቋም የሰው ሀብት አስተዳዳር ቢሮ በመያዝ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ማስታወሻ፡ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ከሥራ መደቡ ጋር ቀጥታ ወይም ተያያዥ የሆነ ልምድ ብቻ መሆን አለበት፡፡ ማመልከት የሚቻለው ከሰኞ እስከ አርብ 2፡30 እስከ 11፡00 አንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋት 2፡30 እስከ 6፡30 ሰዓት ድረስ መሆኑን እንገልፃለን።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0911645687/0903123170/0963792275 ይደውሉ፡፡
Similar jobs
-
የንብረት አስተዳደር ክፍል ኃላፊ
Ethiopian Orthodox Church Sunday School Department Mahibere Kidusane · ግንፍሌ በሚገኘው አዲስ የእናቶችና ህፃናት ክሊኒክ ፊት ለፊት በማኅበረ ቅዱሳን የልማት ተቋም አስተዳደር ማምረቻ ተቋም የሰው ሀብት አስተዳዳር ቢሮ ET, Ethiopia
-
Head of External Distribution Department
Ethiopian Orthodox Church Sunday School Department Mahibere Kidusane · Ginfale office of the Addis Mothers and Children Clinic, Ethiopia
AI Match
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.