Jobs › Customer Service & Support
Job summary
- Experience level: Entry
- Education: High School
- Vacancies: 10
- Compensation: Monthly
ድርጅታችን መላ ፈጣን የመልእክት አገልግሎት ድርጅት በርካታ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ፦
የስራ ድርሻ ፦ዕቃ መረከብ ፣ዕቃ ማሸግ፣ መጫን ፤የዕቃ ዝርዝር ማዘጋጀት
የት/ደረጃ :_ 10+
ፆታ- ወንድ (የስራ ፍላጎት እና ተነሳሽነት ያለዉ )
የስራ ቦታ:- ቄራ፤ፒያሳ፤22 ለተጠቀሱት አከባቢዎች ቅርብ የሆነ
ደመወዝ፦ የተጣራ 8000 ብር
የምዝገባ እና የኢንተርቪዉ ቀን- አርብ 20/2/2019
ከሰአት 7:00-10:00
ዋስ/ተያዥ:- ማቅረብ የሚችል
ብዛት :- 10
አድራሻ - ፒያሳ አትክልት ተራ አከባቢ ሴካ ህንፃ 7ኛ ፎቅ _ ይህንን የምታሟሉ በተጠቀሰው ቀን መጥታችሁ ኢንተርቪው ማድረግ ትችላላችሁ።
Similar jobs
-
የደንበኞች አገልግሎት (Receptionist)
Sena Alemayehu · Addis Ababa, Ethiopia
-
Reception
ትንሳዔ የፋሽን ዲዛይን እና የውበት ማሰልጠኛ ተቋም · Addis Ababa, Ethiopia
-
Call Center Agent
AIT Technologies · Addis Ababa, Ethiopia
-
Sales Development Representative
MODETH Outsource P.L.C · Addis Ababa, Ethiopia
AI Match
??
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.
Packer ጫኝና አውራጅ