Job summary
- Experience level: Intermediate
- Education: Certificate
- Vacancies: 25
- Compensation: Monthly (ETB)
ድርጅታችን Take off marketing ሪል እስቴት ሽያጭ ባለሙያ የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
ከ 80ሺ እስከ 2 ሚሊየን በ1 ሽያጭ ሚገኝበት
መስፈርቶች የምታሟሉ
1. የትምህርት ደረጃ: በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ
2. BOOST በሁሉም platform እንዴት እንደሚደረግ ከ skratch ጀምሮ የሚያቅ
3. ፣በራስ የመተማመን፣ ተናግሮ የማስረዳት እና የማሳመን ብቃት ያላው/ያላት
4. ከዚህ በፊት በሪል ስቴት ሽያጭ ስራ ላይ 3 ወር እና በላይ የሰራ
እንዲሁም በ ዜሮ አመት ስራ ልምድ
5. በድርጅቱ የስራት ሰዓት ለመስራት ዝግጁ የሆነ
6. ለሙያው የተለየ ፍላጎት ያለው/ያላት
ማሳሰቢያ:-
- ከዚህ በፊት የሰሩበትን ቦታና የቆይታ ጊዜ መጠቀስ አለበት።
- የተገለፀውን የስራ ልምድ የማታሟሉ አመልካቾችን የማንቀበል መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
0953438910
@C192527 በዚ ብቻ apply አርጉ
Similar jobs
-
Sales representative
Saba Saba · Addis Ababa, Ethiopia
-
Trainee Sales Assistant & Cashier
B D A BUSINESS AND AGRICULTURAL DEVELOPMENT PLC · Addis Ababa, Ethiopia
-
ሾፌር ምዝገባ ባለሙያ/ (External Scout or Driver Acquisition Agent)
Melke tour and travel agency · Addis Ababa, Ethiopia
-
Telemarketing sales operator
Jenet Alem · Addis Ababa, Ethiopia
AI Match
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.