Jobs › Sales & Business Development
Job summary
- Experience level: Senior
- Education: Bachelor’s Degree
- Vacancies: 1
- Compensation: Monthly
ገበያ ማሰስ እና ደንበኞችን መፈለግ: በተለያዩ ቦታዎች በመንቀሳቀስ (በተለይም አዲስ በተጠናቀቁ የሪል ስቴት ፕሮጀክቶች፣ ኮንስትራክሽኖች፣ ቢሮዎች እና መኖሪያ ቤቶች) የፈርኒቸር ፍላጎት ያላቸውን ደንበኞች መለየት እና ማግኘት።
ግንኙነት መፍጠር: ከሪል ስቴት አልሚዎች፣ ከኮንስትራክሽን ባለቤቶች፣ ከአርክቴክቶች እና ከቤት ባለቤቶች ጋር ቀጥተኛ የንግድ ግንኙነት መመሥረት።
ምርቶችን ማስተዋወቅ: የድርጅቱን የፈርኒቸር ምርቶች እና አገልግሎቶች በጥራት ለደንበኞች ማስተዋወቅ እና ማስረዳት።
ገበያ ማምጣት (Sales Generation): የደንበኞችን ፍላጎት በመረዳት የፈርኒቸር ትዕዛዞችን ማምጣት እና ሽያጭ ማጠናቀቅ።
ሪፖርት ማቅረብ: አዳዲስ የተጎበኙ ቦታዎችን፣ የተገኙ ደንበኞችን እና የሽያጭ ሂደቶችን ሁኔታ ለድርጅቱ በየጊዜው ሪፖርት ማድረግ።
Similar jobs
-
Sales
Mac Mac · Addis Ababa, Ethiopia
-
Junior Sales Officer
Ahununu Trading Plc · Addis Ababa, Ethiopia
-
Machine Operator
Yona yeajeyet trading plc · Addis Ababa, Ethiopia
-
Showroom sales
Mega Lighting · Addis Ababa, Ethiopia
AI Match
??
Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.
Create profile Log inTake action
Log in to applyWant roles like this every day? Get daily picks on Telegram
Was this listing helpful?
Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.
Sales