Jobs › Sales & Business Development

የሱቅ ሰራተኛ (Shop Clerk, Bethel Branch)

Haylo Ethio Trading PLC

☆☆☆☆☆ No reviews (0) View company
📍 Addis Ababa, Ethiopia 🕒 full-time ⏰ Deadline Nov 23, 2026 🏷️ Sales & Business Development
External ATS / site

Job summary

  • Experience level: Intermediate
  • Education: TVET
  • Vacancies: 1
  • Compensation: Fixed

Hay’lo Ethiopia በቤተል ቅርንጫፋችን ላይ በትጋት፣ በታማኝነት እና በኃላፊነት መስራት የምትችል ሴት የሱቅ ሰራተኛ እየቀጠረ ነው።

የሥራ ድርሻዎች፦
ደንበኞችን በጥሩ ሁኔታ ማስተናገድ እና ስለ ምርቶቻችን መረጃ መስጠት።
ምርቶችን መሸጥ እና የዕለት ሽያጭን በትክክል መመዝገብ።
ገንዘብና የባንክ ዝውውር ክፍያዎችን በትክክል መቆጣጠር።
የሱቁን እቃዎች ብዛት መከታተል እና የእቃ እጥረትን ሪፖርት ማድረግ።
ሱቁን ንጹህ፣ የተደራጀ እና ለደንበኞች ምቹ ማድረግ።

የምንፈልገው እጩ፦
ሴት፣ ታማኝ እና ኃላፊነት የምትወስድ።
ጥሩ የግንኙነትና የደንበኛ አስተናጋጅነት ችሎታ ያላት።
ቁጥር መቁጠርና መዝገብ መያዝ የምትችል።
የሽያጭ ልምድ ያላት ከሆነ ቅድሚያ ይሰጣታል።
በሰዓት የምትገኝ፣ ትጉህ እና ለመማር ፈቃደኛ የሆነች።

* የሥራ ቦታ፦ ቤተል፣ አዲስ አበባ
* Working hours: Morning 3 seat- 1 seat evening

Similar jobs

AI Match

??

Log in and complete your Career Profile to unlock your match score and see matched & missing items.

Create profile Log in

Take action

Log in to apply

Want roles like this every day? Get daily picks on Telegram

Your spot here Business Development
They’re already looking at “Business Development” jobs

Put your course, tool, or offer in front of this exact audience — right where intent is highest.

Was this listing helpful?

Your answer helps us keep CAREVO listings accurate. No public comments.

Source

Listed via afriwork.

View original posting ↗

Last updated 8 hours ago

የሱቅ ሰራተኛ (Shop Clerk, Bethel Branch)